\v 23 ስለዚህ የዝማሬ ጫጫታችሁን አቁሙ፤ በገና ብትዳረድሩልኝም እኔ አላዳምጠውም፡፡
\v 24 ከዚያ ይልቅ ፍትሕንና ጽድቅን አድርጉ፤ ይህንንም ሳታቋርጡ አጽንታችሁ ማድረግ አለባችሁ፤ ይህንን የምታደርጉ ከሆናችሁ ፍሰቱ እንደሚያቆም እንደ ወንዝ ፈሳሽ ይሆናል፡፡