am_amo_text_udb/05/18.txt

3 lines
734 B
Plaintext

\v 18 ያ ቀን የብርሃን ሳይሆን የጨለማ ቀን ይሆናልና፣ እግዚአብሔር ጠላቶቹን እንዲቀጣ በምትፈልጉ በእናንተ ላይ አሰቃቂ ነገሮች ይሆኑባችኋል፡፡
\v 19 በዚያን ጊዜ እናንተ ከአንበሳ ለመሸሽ በምትሞክሩበት ጊዜ ድብ ይገጥማችኋል፤ ለመዳን ወደ ቤታችሁ ሮጣችሁ እጃችሁን ግድግዳ ላይ በምታሳርፉበት ጊዜ እባብ ይነድፋችኋል፡፡
\v 20 ሕዝብን በሚቀጣበት በዚያን ጊዜ ጥቂት እንኳን የብርሃነ ጭላንጭል የሌለበት እንደ ድቅድቅ ሌሊት በእርግጥ የሚያስፈራ ይሆናል፡፡