am_amo_text_udb/05/14.txt

2 lines
901 B
Plaintext

\v 14 በሕይወት ጸንታችሁ ለመቆየት የተሳሳተውን ነገር ማድረግ ማቆም ትክክለኛ የሆነውን ነገር ማድረግ መጀመር አለባችሁ፤ ይህንን የምታደርጉ ከሆነ ሁልጊዜም እርሱ ከእኛ ጋር ነው እንደምትሉት የሠራዊተ መላእክት አዛዥ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል፡፡
\v 15 መልካም የሆነውን ውደዱ፣ ክፉ የሆነውንም ጥሉ፤ በሸንጎቻችሁ ያሉት ዳኞች ትክክለኛ የሆኑ ውሳኔዎችን እንዲወስኑ ለማስደረግ ሞክሩ! እነዚህን ነገሮች የምታደርጉ ከሆናችሁ የሠራዊተ መላእክት አዛዥ እግዚአብሔር ምናልባት ገና በሕይወት ላላችሁት ለዮሴፍ ዝርያዎች ምሕረት ያደርግላችሁ ይሆናል፡፡