am_amo_text_udb/05/12.txt

2 lines
509 B
Plaintext

\v 12 ኃጢአቶቻችሁንና ያደረጋችኋቸውን አሠቃቂ ወንጀሎች ሁሉ ዐውቃለሁ፤ ጻድቃን ሰዎችን ጨቁናችኋል ጉቦም ተቀብላችኋል፤ ዳኞች ለድሆች ሰዎች ፍትሕን እንዲያደርጉላቸው አትፈቅዱላቸውም፡፡
\v 13 ይህ ብዙ ሰዎች ክፉ ነገሮችን የሚያደርጉበት ጊዜ ነው፤ ስለዚህ ቅን አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ምንም ነገር አይናገሩም፡፡