am_amo_text_udb/05/10.txt

2 lines
738 B
Plaintext

\v 10 ኢፍትሐዊ ውሳኔዎችን ለማድረግ የሚሞክሩትን የሚገዳደሩ ሰዎች እንደዚሁም በፍርዱ ሸንጎዎቻችሁ እውነትን የሚናገሩን ስለምትጠሉ እናንተን የሚቀጣችሁ እርሱ ነው፡፡
\v 11 ድሆችን ትጨቁናላችሁ ከፍ ያለ ግብርም እንዲከፍ ታስገድዷቸዋላችሁ፤ ስለዚህ ትላልቅ የድንጋይ ሕንጻዎችን ለራሳችሁ ገንብታችኋል፤ ነገር ግን በውስጣቸው ልትኖሩባቸው አትችሉም፤ የወይን አትክልቶችን ተክላችኋል፤ ነገር ግን ለወይን ጠጅ መጥመቂያ የሚሆን ምንም ዘለላ አታመርቱም፡፡