am_amo_text_udb/09/14.txt

2 lines
675 B
Plaintext

\v 14 ሕዝቤ እስራኤል እንደገና እንድትበለጽጉ አደርጋችኋለሁ፤ ከተሞቻችሁን ትሠራላችሁ ትኖሩባቸውማላችሁ፤ ወይን ትተክላላችሁ በእርሱም ላይ ከሚበቅለው ዘለላ የተዘጋጀውን ወይን ጠጅ ትጠጣላችሁ፡፡
\v 15 ለአባቶቻችሁ በሰጠሁት ምድር፣ በምድራችሁ ዳግመኛ እንድትኖሩ አደርጋችኋለሁ፣ ከዚህ በኋላ ከዚያ ዳግመኛ እንድትለቁ በፍጹም አትገደዱም፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና በእርግጥ ሊፈጸም ያለው ይሄ ነው፡፡››