am_amo_text_udb/09/13.txt

1 line
569 B
Plaintext

\v 13 ሰብላችሁ በጣም ፍሬያማ የሚሆንበት ወቅት ይመጣል፤ ሰብሉ ከተሰበሰበ በኋላ ወዲያውኑ ገበሬዎች ተጨማሪ ሰብል ለመዝራት ያንኑ ማሳ በድጋሚ ያርሳሉ፤ የወይኑም ተክል ከተተከለ በኋላ ወዲያውኑ ገበሬዎች ዘለላውን ይሰበስባሉ፤ ወይን ጠጅም ያወጡ ዘንድ ይረግጡታል፤ እጅግ ብዙ ወይን ጠጅም ስለሚኖር፣ ወይን ጠጅ ከኮረብቶቹ እንደሚፈስ ያህል ይሆናል፡፡