am_amo_text_udb/09/11.txt

2 lines
724 B
Plaintext

\v 11 ዳዊት ሲገዛው የነበረው መንግሥት እንደተደረመሰና በኋላም ፍርስራሽ እንደሆነ ቤት ፈርሷል፡፡ ነገር ግን አንድ ቀን መንግሥት እንዲሂንና ቀደም ብሎ እንደነበረው እንደገና እንዲጠነክር አደርገዋለሁ፡፡
\v 12 እንደዚያ በሚሆንበት ጊዜ ጠላቶቻችሁ ከኤዶም አውራጃ የቀረውን ክፍ ይይዛሉ፤ ቀደም ሲል የእኔ የነበሩትን ሌሎቹንም ሕዝቦች ይይዛሉ፤ እኔ እግዚአብሔር እነዚህን ነገሮች እንደማደርግ ተናግሬአለሁ፤ በእርግጥም እንዲፈጽሙ አደርጋለሁ፡፡