am_amo_text_udb/09/07.txt

2 lines
905 B
Plaintext

\v 7 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ‹‹እናንተ የእስራኤል ሕዝቦች አሁን በእርግጥ ከኢትዮጵያ ሕዝቦች ይልቅ በእኔ ዘንድ ተፈላጊዎች አይደላችሁም፤ አባቶቻችሁን ከግብፅ ወደዚህ ስፍራ አመጣኋቸው፤ ነገር ግን የፍልስጥኤምንም ሕዝብ ከቀርጤስ ደሴት የአራምንም ሕዝብ ከቂር አውራጃ አምጥቻለሁ፡፡
\v 8 እኔ እግዚአብሔር አምላክ እናንተ በእስራኤል መንግሥት ያላችሁ እጅግ ኃጢአተኞች መሆናችሁን ተመልክቻለሁ፤ ስለዚህ አጠፋችኋለሁ፤ ነገር ግን እናንተን የያዕቆብ ዝርያዎች ሁሉ አልደመስሳችሁም፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና፣ በእርግጥ የሚሆነው ይሄ ነው፡፡