am_amo_text_udb/09/05.txt

2 lines
788 B
Plaintext

\v 5 የሠራዊተ መላእክተ አዛዥ እግዚአብሔር ምድርን ሲነካ ይቀልጣል፤ በመላው ምድር ላይ ብዙ ሰዎች ይሞታሉ፤ ሌሎችም ለእነርሱ ያለቅሱላቸዋል፤ በዓባይ ወንዝ ውሃ ከፍ ዝቅ እንደሚል እግዚአብሔር ምድርን በተደጋጋሚ ከፍ ዝቅ እንደሚያደርጋት ያህል ነው፡፡
\v 6 ውብ የሆነውን ቤተ መንግሥቱን በሰማይ ይሠራል፤ ሰማይንም በምድር ላይ እንደ መክደኛ ያስቀምጠዋል፤ ውሃውን ከውቅያኖስ ጨልፎ በደመናዎች ውስጥ ያደርገዋል፤ ከዚያም ደመናዎቹን ምድር ላይ ይዘረግፋቸዋል፤ ስሙ እግዚአብሔር ነው፡፡