am_amo_text_udb/08/04.txt

3 lines
981 B
Plaintext
Raw Permalink Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 4 ችግረኛ ሰዎችን እንደረጋገጣችኋቸው ያህል ነው፤ ድሆች ሰዎችንም ደምስሳችኋቸዋል፡፡
\v 5 እህላችንን መሸጥ ይፈቀድልን ዘንድ የወር መባቻ በዓል ቶሎ በተጠናቀቀ ‹ስንዴያችንን ለመሸጥ በድጋሚ ፈቃድ እንድናገኝ ሰንበት በቶሎ በተጠናቀቀ› የሚል ልማዳዊ አባባል አላችሁ፤ በምንሸጠው ጊዜ ከፍ ያለ ዋጋ ማስከፈል እንችላለን፤ በትክክል የማይመዝኑ ሚዛኖችንም በመጠቀም ሰዎችን ማታለል እንችላለን፡፡
\v 6 መልካም ያልሆነውን ስንዴ እንሸጣለን፤ ዕቃዎችን ለመግዛት ገንዘብ የሌላቸውን ችግረኛና ድሆች ሰዎችን ነጠላ ጫማዎችን ልንገዛ በምንችልባቸው ጥቂት ብሮች እየገዛናቸው ባሪያዎቻችን እናደርጋቸዋለን!