am_amo_text_udb/08/01.txt

3 lines
854 B
Plaintext
Raw Permalink Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\c 8 \v 1 እግዚአብሔር በራእይ በበሰሉ ፍሬዎች የተሞላ ቅርጫት ዐሳየኝ፤
\v 2 እርሱም፤ ‹‹አሞጽ ምን ታያለህ? አለኝ፤ እኔም፣ ‹‹በጣም በበሰሉ ፍሬዎች የተሞላ ቅርጫት ዐያለሁ›› ብዬ መለስሁ፤ እርሱም፣ ‹‹ይህ የሕዝቤ የእስራኤል ጊዜ ወደ ፍጻሜ እንደደረሰ ያመለክታል፤ እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፤
\v 3 በቅርቡ ሕዝቡ በቤተ መቅደስ ውስጥ ከመዘመር ይልቅ ያለቅሳሉ፤ በየቦታው አስከሬኖች ይኖራሉ፤ በሚያነሡአቸው ጊዜም ሰዎች ምንም አይናገሩም፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፤