am_amo_text_udb/07/16.txt

2 lines
753 B
Plaintext
Raw Permalink Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 16 አንተ ‹አትተንብይ በእስራኤል ሕዝብ ላይ አሰቃቂ ነገሮች ይፈጸማሉ እያልህ የምትናገራቸውን ነገሮች አቁም! አልኸኝ፡፡
\v 17 ስለዚህ እግዚአብሔር ስለ አንተ የሚለውን አድምጥ፡- ‹በዚህችው ከተማ ሚስትህ ጋለሞታ ትሆናለች፤ ጠላቶቻቸው ስለሚገድሏቸው ወንድ ልጆችህና ሴት ልጆችህ ይሞታሉ፤ ሌሎች ምድርህን ይለካሉ፣ እርስ በርሳቸውም ይከፋፈሉታል፤ አንተም ራስህ በባዕድ ምድር ትሞታለህ፤ የእስራኤል ሕዝብም በእርግጥ አገራቸውን ትተው ወደ ምርኮ ይሄዳሉ፡፡››