am_amo_text_udb/07/14.txt

2 lines
499 B
Plaintext

\v 14 ለአሜስያስ እንደዚህ ብዬ መለስሁለት፡- ‹‹ቀደም ሲል እኔ ነቢይ አልነበርሁም፤ አባቴም ነቢይ አልነበረም፤ እኔ እረኛ ነበርሁ፤ የሾላ ዛፎችንም እንከባከብ ነበር፡፡
\v 15 እግዚአብሔር ግን በጎቼን ከምጠብቅበት ቦታ ወሰደኝ እንደዚህም አለኝ፡- ‹ወደ እስራኤል ሂድና በዚያ ላሉት ሕዝቤ ትንቢት ተናገር!›፡፡