\v 9 የይስሐቅ ዝርያዎች ጣዖታትን የሚያመልኩባቸው የኮረብታ ጫፍ የጣዖት አምልኮ ቦታዎች እንዲሁም በእስራኤል የሚገኙ ሌሎች አስፈላጊ የተቀደሱ ቦታዎችም ይፈርሳሉ፤ ጠላቶቻችሁ እናንተን ማጥቃት እንዲችሉ አደርጋቸዋለሁ፤ እነርሱም ንጉሥ ኢዮርብዓምንና ዝርያዎቹን ሁሉ ያስወግዳሉ፡፡››