am_amo_text_udb/07/07.txt

2 lines
744 B
Plaintext
Raw Permalink Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 7 ከዚያ በኋላም እግዚአብሔር ሌላ ራእይ ገለጠልኝ፤ በግድግዳ አጠገብ ቆሞ ዐየሁት፤ ቱንቢ ተጠቅመው ስለገነቡት በጣም ቀጥ ያለ ነበር፤ እግዚአብሔር ቱምቢውን በእጁ ይዞ ነበር፡፡
\v 8 ‹‹አሞጽ ምን ታያለህ? ብሎ እግዚአብሔር ጠየቀኝ፤ ‹‹ቱምቢ›› ብዬ መለስሁ፤ ከዚያ በኋላም እግዚአብሔር፤ ‹‹አስተውል፣ በትክክል እንዳልተገነባ ግድግዳ እንደሆኑ ለማሳየት በሕዝቤ በእስራኤል መካከል ቱምቢ እጠቀማለሁ፤ እርሱን የመቅጣት ዐሳቤን ዳግመኛ አልለውጥም፡፡