am_amo_text_udb/06/14.txt

1 line
403 B
Plaintext

\v 14 የሠራዊተ መላእክት አዛዥ እግዚአብሔር ግን፤ ‹‹አንድ ሕዝብ እናንተን የእስራኤልን ሰዎች እንዲያጠቃችሁ አደርጋለሁ፣ እነርሱ ከሐማት መተላለፊያ ጀምረው በስተሰሜን ምዕራብ እስካለው የአረባ ፈፋ ድረስ ያስጨንቋችኋል›› ብሎ በይፋ ዐውጇል፡፡