am_amo_text_udb/06/12.txt

2 lines
639 B
Plaintext
Raw Permalink Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 12 ፈረሶች በእርግጥ በአለቶች ላይ አይጋልቡም፣ ሰዎችም በእርግጥ ጭንጫን በበሬዎች ማረስ አይችሉም፤ እናንተ ግን ማንም ሊያደርጋቸው የማይገቡ ነገሮችን አድርጋችኋል፤ ይኸውም መልካም የሆነውን አጣማችኋል፣ ትክከለኛውን ነገር ለውጣችሁ መራር እንደሆኑ ነገሮች አድርጋችሁ ቈጥራችሁታል፡፡
\v 13 የሎዶባርን ከተማ በመያዛችሁ ታብያችኋል፣ ‹ቃርናይምን በራሳችን ኃይል ይዘናታል! ብላችኋል፡፡