\v 11 እግዚአብሔር በእስራኤል እንደዚያ ያሉ ትላልቅ ቤቶች እንዲደቁ፣ ትናንሽ ቤቶችም ብትንትናቸው እንዲወጣ አዟልና እንደዚህ የመሳሰሉ አሰቃቂ ነገሮች ይፈጸማሉ፡፡