2 lines
729 B
Plaintext
2 lines
729 B
Plaintext
\v 9 ይህ በሚፈጸምበት ጊዜ በአንድ ቤት ውስጥ ዐሥር ሰዎች ቢኖሩ ሁሉም ይሞታሉ፡፡
|
||
\v 10 አስከሬናቸውን የማቃጠል ኃላፊነት ያለበት ዘመድ ወደዚያ ቤት ‹በዚህ ከእናንተ ጋር ያለ ሰው ይኖራል?› በማለት የተደበቀ አንዳች ሰው እንዳለ ቢጠይቅና አንድ ሰውም ‹የለም› ብሎ ቢመልስለት ጠያቂው ሰው፡- ‹ዝም በል! ስሙን በመጥራት በእኛ ላይ ትኲረት እንዲያደርግ የእግዚአብሔርን ስም መጥራት የለብህም፣ አለበለዚያ እኛን ለመግደል ምክንያት ያገኝብናል!› ይላል፡፡ |