am_amo_text_udb/06/07.txt

2 lines
602 B
Plaintext

\v 7 በለሰለሱ መከዳዎች (ፎቴዎች) ስታደርጉ የነበራችት ፈንጠዝያና መንደላቀቅ በቅርቡ ያቆማል፤ በጠላቶቻችሁ ተገደው ወደ ምርኮ ከሚሰዱት መካከልም እናንተ የመጀመሪያዎቹ ትሆናላችሁ፡፡
\v 8 እግዚአብሔር አምላክ ይህንን አጥብቆ ተናግሯል፤ ‹‹በጣም ስለታበዩ የእስራኤልን ሕዝብ ጠልቻለሁ፤ ምሽጎቻቸውንም ተጸይፌአለሁ፤ ጠላቶቻቸውም ዋና ከተማቸውንና በውስጧ ያለውን ሁሉ