\v 5 የምታደርጉት ምንም የተሻለ ነገር የሌላችሁ ይመስል አዳዲስ ዘፈኖችን ታወጣላችሁ፣ ንጉሥ ዳዊትም ደርግ እንደነበረው በበገናዎቻችሁ ትጫወቷቸዋላች፡፡
\v 6 ዋንጫዎቻችሁን በወይን ጠጅ እየሞላችኋቸው ትጠጣላችሁ፣ ሰውነቶቻችሁንም ውድ ዘይት ትቀባላችሁ፤ ነገር ግን ሊጠፋ ለተቃረበው ለአገራችን ለእስራኤል አታዝኑም፡፡