am_amo_text_udb/06/03.txt

2 lines
557 B
Plaintext

\v 3 በእናንተ በመሪች ላይ አሰቃቂ ነገሮች ይደርሱባችኋል! ጠላቶቻችሁ በብርቱ በሚያጠቋችሁ ጊዜ ጥፋት ወደሚደርስባችሁ ጊዜ እየመጣችሁ እንደሆናችሁ ላለማሰብ ትሞክራላችሁ፡፡
\v 4 በውድ የዝሆን ጥርሶች በተጌጡ የለሰለሱ መከዳዎች (ፎቴዎች) ተደግፎ የመብላትን ባዕድ ባህል ተከትላችኋል፤ የለሰለሱ የጠቦት ሥጋዎችንና የሰቡ ጥጆችን ትበላላችሁ፡፡