am_amo_text_udb/06/01.txt

2 lines
1.0 KiB
Plaintext

\c 6 \v 1 ስለ ምንም ነገር በማትጨነቁ በእናንተ የኢየሩሳሌም ሰዎች እንደዚሁም በሰማሪያ ከተማ ኮረብታ ላይ በምትኖሩ ከሥጋት ነጻ ነን ብላችሁ በምታስቡ መሪዎችም ላይ አሰቃቂ ነገሮች ይደርሱባችኋል፤እናንተ ራሳችሁን በዓለም እጅግ አስፈላጊ ሰዎች ብላችሁ ትጠራላችሁ፤ እስራኤላውያንም ዕርዳታ ፈልገው የሚሄዱባችሁ መሪዎች ናችሁ፡፡
\v 2 ‹‹ወደ ካልኔ ከተማ ከዚያ በኋላም ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ሐማት፣ ወደ ፍልስጥኤሟ ጋዛ ሁዱና እንዴት እንደሆኑ ተመልከቱ፤ ሁሉም የበለጸጉ ናቸው፤ እንግዲህ የእናንተ ምድሮች ከእነርሱ የተሸሉ፣ የእናንተም ሁለቱ አገሮች ይሁዳና ሰማርያ ታላላቆች ናቸው፡፡ ስለሆነም ስጋት የለባችሁም›› ትሏቸዋላችሁ፡፡