am_amo_text_udb/05/25.txt

2 lines
632 B
Plaintext

\v 25 እናንተ የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ አባቶቻችሁ በምድረ በዳ ለአርባ ዓመታት ተንከራተቱ፤ በዚያን ጊዜም ለእኔ ምንም መሥዋዕትና መባ አላቀረባችሁልኝም!
\v 26 አሁን ግን የሠራችኋቸውን ሁለቱን ጣዖታት ማለትም ንጉሥ ብላችሁ የምትጠሩትን ሱኮት የተባለውን ጣዖት እንዲሁም ቀይዋን የተባለውን የምትሰግዱለትን የጣዖቱን ምስል ትሸከማላችሁ፡፡ እርሱንም ወደ ምርኮ ተሸክማችሁ ትወስዷቸዋላችሁ፡፡