am_amo_text_udb/05/21.txt

2 lines
485 B
Plaintext

\v 21 መንፈሳዊ በዓሎቻችሁንና እኔን ለማምለክ የምትሰበሰቡባቸውን ወቅቶች ጠልቻለሁ፤ ፈጽሞም ተጸይፌአቸዋለሁ፡፡
\v 22 ከእንግዲህ በመሠዊያ ላይ የሚቃጠል መባና የእህል ቊርባን ብታመጡልኝ እንኳን አልቀበልም፡፡ ከእኔ ጋር ያላችሁን ኅብረት ለማደስ መባ ብታመጡልኝም እኔ ምንም ትኲረት አልሰጠውም፡፡