am_amo_text_udb/05/16.txt

2 lines
737 B
Plaintext

\v 16 ምክንያቱም እኔ እግዚአብሔር ስለ ኃጢአቶቻችሁ እናንተን እቀጣችኋለሁ፤ አጥብቄ የምነግራችሁ ነገር ይህንን ነው! በየጐዳናው ሰዎች ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ያለቅሳሉ፤ በየደርቡ (በየፎቁ) ላይም ሰዎች ይደነግጣሉ፤ ገበሬዎች ስለሞቱት ከሚያለቅሱት ሙሾ አውራጆች (አስለቃሾች) ጋር በመሆን እንዲያለቅሱ ይጠራሉ፡፡
\v 17 በብርቱ ስለምቀጣችሁ ሰዎች በወይን አትክልት ስፍራዎቻችሁ ያለቅሳሉ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡››