2 lines
738 B
Plaintext
2 lines
738 B
Plaintext
\v 10 ኢፍትሐዊ ውሳኔዎችን ለማድረግ የሚሞክሩትን የሚገዳደሩ ሰዎች እንደዚሁም በፍርዱ ሸንጎዎቻችሁ እውነትን የሚናገሩን ስለምትጠሉ እናንተን የሚቀጣችሁ እርሱ ነው፡፡
|
|
\v 11 ድሆችን ትጨቁናላችሁ ከፍ ያለ ግብርም እንዲከፍ ታስገድዷቸዋላችሁ፤ ስለዚህ ትላልቅ የድንጋይ ሕንጻዎችን ለራሳችሁ ገንብታችኋል፤ ነገር ግን በውስጣቸው ልትኖሩባቸው አትችሉም፤ የወይን አትክልቶችን ተክላችኋል፤ ነገር ግን ለወይን ጠጅ መጥመቂያ የሚሆን ምንም ዘለላ አታመርቱም፡፡ |