\v 3 ለእስራኤል ሕዝብ እግዚአብሔር አምላክ የሚለው ይህንን ነው፡- ‹‹ጠላቶቻችሁ በሚያጠቋችሁ ጊዜና ከወታደሮቻችሁ አንድ ሺህዎቹ ወደ ጦርነት ሲሄዱ የሚተርፉት መቶ ብቻ ይሆናሉ፤ ከአንዲት ከተማ መቶ ወታደሮች ለዘመቻ ሲመጡ የዐሥሩ ሕይወት ብቻ ይተርፋል፡፡