2 lines
707 B
Plaintext
2 lines
707 B
Plaintext
\v 12 ስለዚህ አሁን እናንተ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ እቀጣችኋለሁ፡፡ በእናንተ ላይ በምፈርድበት ጊዜ በእኔ በአምላካችሁ ፊት ለመቆም ተዘጋጁ!
|
||
\v 13 እኔ ተራሮችንና ነፋሳትን ፈጥሬአለሁ፤ ለሰው ልጆችም የማስበውን እገልጻለሁ፤ አንዳንድ ጊዜም የቀን ብርሃን እንደ ሌሊት ጨለማ እንዲሆን አደርጋለሁ፤ ማንኛውንም ነገር አዛለሁ፤ በምድር ላይ ባለው እጅግ ከፍተኛ ተራራ ላይ እንኳን እራመዳለሁ! እኔ እግዚአብሔር የሠራዊተ መላእክት አዛዥ ነኝ!›› |