am_amo_text_udb/03/13.txt

2 lines
525 B
Plaintext

\v 13 የሠራዊተ መላእክት አዛዥ እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹ስለ ያዕቆብ ዝርያዎች ይህንን መልእክት አውጁ፡-
\v 14 በሠሯቸው ኃቲአቶች ምክንያት እኔ እግዚአብሔር የእስኤልን ሕዝብ ስቀጣ በቤቴል ከተማ ያሉት መሠዊያዎች እንዲፈርሱ አደርጋለሁ፤ በመሠዊያዎቹ ጥጎች ያሉት ማዕዘኖች እንኳን ተቈርጠው ወደ መሬት ይወድቃሉ፡፡