am_amo_text_udb/03/09.txt

2 lines
699 B
Plaintext
Raw Permalink Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 9 ለሰማርያ መሪዎች እንደዚህ አልኋቸው፡- በአሸዶድ፣ ከተማና በግብፅ ላሉ መሪዎች ይህንን መልእክት ላኩላቸው፡- ‹‹ወደ ሰማርያ ኮረብቶች ኑና መሪዎቻቸው በዚያች ከተማ ያሉ ሰዎች እንዴት እንዲደነግጡና እንዲሠቃዩ እንደሚያደርጉ ተመልከቱ!
\v 10 በዚያ ያሉ ሰዎች ትክክለኛ የሆነውን ነገር እንዴት እንደሚያደርጉ አያውቁም ይላል እግዚአብሔር፤ ቤቶቻቸው ከሌሎች ሰዎች በሰረቋቸው ወይም በግፍ በቀሟቸው ውድ ነገሮች ተሞልተዋል፡፡