am_amo_text_udb/03/05.txt

2 lines
566 B
Plaintext

\v 5 ወጥመድ ካላጠመደ በስተቀር ማንም ወፍ መያዝ አይችልም፤ እንስሳ ካልወጣበት በስተቀር ወጥመድ አይፈናጠርም፡፡
\v 6 በተመሳሳይ መንገድ ጠላቶች እያጠቁ እንደሆኑ ምልክት በመስጠት አንድ ሰው የእንቢልታ ድምፅ ሲያሰማ በከተማ ያሉ ሰዎች ሁሉ በእርግጥ ይፈራሉ በአንድ ከተማም ላይ ጥፋት በሚደርስበት ጊዜ ያ እንዲሆን የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው፡፡