\v 3 ከየት ቦታ ተነሥተው እንደሚጓዙ አስቃድመው ካልተስማሙ በስተቀር ሁለት ሰዎች በእርግጥ አብረው መሄድ አይችሉም፡፡
\v 4 ሌላ እንስሳ ሥጋ እየበላ ካልሆነ በስተቀር በዋሻው ውስጥ ሆኖ አያገሳም፡፡