am_amo_text_udb/02/09.txt

2 lines
740 B
Plaintext

\v 9 አባቶቻችሁን ለመርዳት ከረጅም ጊዜ በፊት የአሞራውያን ሕዝቦች ወገንን አጠፋሁላቸው፡፡ እነርሱ እንዳ ቄዳር ዛፎች ረጃጅሞች እንደ ዝግባ ዛፎችም ጠንካሮች ቢመስሉም እኔ ግን የዛፍ ቅርንጫፎችን በቀላ እንደሚቈራርጥና በኋላም ሥሮቹን ሁሉ ቈፋፍሮ እንደሚያወጣ ሰው ሙሉ በሙሉ አስወገድኋቸው፡፡
\v 10 አባቶቻችሁን ከግብፅ አወጣኋቸው፤ ከዚያ በኋላም በምድረበዳ ለአርባ ዓመታት መራኋቸው፡፡ በከነዓን የአሞራውያንን ምድር ድል እንድታደርጉ አስቻልኋቸው፡፡