am_amo_text_udb/01/13.txt

1 line
462 B
Plaintext

\v 13 ደግሞም እግዚአብሔር እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የአሞንን ሕዝብ እቀጣለሁ፤ ሠራዊታቸው ተጨማሪ ግዛትን ከገለዓድ አውራጃ ለማግኘት ጥቃት በከፈቱ ጊዜ ወታደሮቻቸው የእርጉዝ ሴቶችን ሆዶች እንኳ ቀደዋልና እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡