diff --git a/01/09.txt b/01/09.txt index 09eb656..5a67e2f 100644 --- a/01/09.txt +++ b/01/09.txt @@ -1,2 +1,2 @@ \v 9 እግዚአብሔር እንደዚህም ደግሞ አለኝ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የጢሮስን ከተማ ሰዎች እቀጣለሁ፤ እነርሱም ከገዢዎቻችሁ ጋር የገቡትን የወዳጅነት ውል በመጣስ ከፍተኛ ቊጥር ያላቸውን የሕዝባችንን ወገኖች ማርከው ወደ ኤዶምያስ ወስደዋቸዋልና እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡ -\v 10 10 ስለሆነም የጢሮስን በሮች በእሳት ሙሉ በሙሉ እንዲጠፉ አደርጋለሁ፤ አምባዎቻቸውም ይደመሰሳሉ፡፡›› \ No newline at end of file +\v 10 ስለሆነም የጢሮስን በሮች በእሳት ሙሉ በሙሉ እንዲጠፉ አደርጋለሁ፤ አምባዎቻቸውም ይደመሰሳሉ፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/01/11.txt b/01/11.txt index 49cab63..53b350c 100644 --- a/01/11.txt +++ b/01/11.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 11 \v 12 11. ደግሞም እግዚአብሔር እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹ሕዝቦቻቸው ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የኤዶምያስን ሕዝብ እቀጣለሁ፣ የዔሳው ወንድም የያዕቆብ ዝርያ የሆኑትን የእስራኤል ሕዝብ በፍጹም ሳይራሩላቸው ስላሳደዷቸውና በሰይፍ ስለገደሏቸው እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡ በእስራኤል ሕዝብ ላይ ከመጠን በላይ ተቈጥተውባቸው ነበር፤ በእነርሱ ላይ መቈጣታቸውንም ቀጥለዋል፡፡ -12. በኤዶምያስ ባለው የቴማን አውራጃ ላይ እሳት እንዲነድ አደርጋለሁ፤ የኤዶምያስ ታላቂቱ ከተማ ባሰራ ምሽጎችንም ሙሉ በሙሉ አቃጥላለሁ፡፡›› \ No newline at end of file +\v 11 ደግሞም እግዚአብሔር እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹ሕዝቦቻቸው ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የኤዶምያስን ሕዝብ እቀጣለሁ፣ የዔሳው ወንድም የያዕቆብ ዝርያ የሆኑትን የእስራኤል ሕዝብ በፍጹም ሳይራሩላቸው ስላሳደዷቸውና በሰይፍ ስለገደሏቸው እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡ በእስራኤል ሕዝብ ላይ ከመጠን በላይ ተቈጥተውባቸው ነበር፤ በእነርሱ ላይ መቈጣታቸውንም ቀጥለዋል፡፡ \v 12 በኤዶምያስ ባለው የቴማን አውራጃ ላይ እሳት እንዲነድ አደርጋለሁ፤ የኤዶምያስ ታላቂቱ ከተማ ባሰራ ምሽጎችንም ሙሉ በሙሉ አቃጥላለሁ፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/01/13.txt b/01/13.txt index d00eeb5..8a80d0c 100644 --- a/01/13.txt +++ b/01/13.txt @@ -1 +1 @@ -13. ደግሞም እግዚአብሔር እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የአሞንን ሕዝብ እቀጣለሁ፤ ሠራዊታቸው ተጨማሪ ግዛትን ከገለዓድ አውራጃ ለማግኘት ጥቃት በከፈቱ ጊዜ ወታደሮቻቸው የእርጉዝ ሴቶችን ሆዶች እንኳ ቀደዋልና እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡ \ No newline at end of file +\v 13 ደግሞም እግዚአብሔር እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የአሞንን ሕዝብ እቀጣለሁ፤ ሠራዊታቸው ተጨማሪ ግዛትን ከገለዓድ አውራጃ ለማግኘት ጥቃት በከፈቱ ጊዜ ወታደሮቻቸው የእርጉዝ ሴቶችን ሆዶች እንኳ ቀደዋልና እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/14.txt b/01/14.txt index a9eeb69..663427d 100644 --- a/01/14.txt +++ b/01/14.txt @@ -1,2 +1 @@ -14. የራባን ከተማ ቅጥሮች እንዲሁም ምሽጎቿን እሳት ሙሉ በሙሉ እንዲያቃጥላቸው አደርጋለሁ፡፡ በዚያ ጦርነት ጠላቶቻቸው ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ይጫኻሉ፤ ውጊያውም እንደ ታላቅ ማዕበል ይሆናል፡፡ -15. ከጦርነቱ በኋላ ንጉሥ አሞንና መኳንንቱ ወደ ምርኮ ይሄዳሉ፡፡›› +\v 14 የራባን ከተማ ቅጥሮች እንዲሁም ምሽጎቿን እሳት ሙሉ በሙሉ እንዲያቃጥላቸው አደርጋለሁ፡፡ በዚያ ጦርነት ጠላቶቻቸው ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ይጫኻሉ፤ ውጊያውም እንደ ታላቅ ማዕበል ይሆናል፡፡ \v 15 ከጦርነቱ በኋላ ንጉሥ አሞንና መኳንንቱ ወደ ምርኮ ይሄዳሉ፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/02/01.txt b/02/01.txt index 797854a..c7fac21 100644 --- a/02/01.txt +++ b/02/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 2 1. ደግሞ እግዚአብሔር እንደዚህ አለ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የሞዓብን ሕዝብ እቀጣለሁ፤ ዐመዳቸው እንደ ኖራ ነጭ እስከሚሆን ድረስ የኤዶምያስን ንጉሥ አጥንቶች ቈፍረው ካወጡ በኋላ ሙሉ በሙሉ አቃጥለዋቸዋልና እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡ \ No newline at end of file +\c 2 \v 1 ደግሞ እግዚአብሔር እንደዚህ አለ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የሞዓብን ሕዝብ እቀጣለሁ፤ ዐመዳቸው እንደ ኖራ ነጭ እስከሚሆን ድረስ የኤዶምያስን ንጉሥ አጥንቶች ቈፍረው ካወጡ በኋላ ሙሉ በሙሉ አቃጥለዋቸዋልና እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/02.txt b/02/02.txt index 00d4e37..56a29d6 100644 --- a/02/02.txt +++ b/02/02.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 2 \v 3 2. ስለሆነም በሞዓብ በቂርዮት ከተማ ያሉትን ምሽጎች ሙሉ በሙሉ በእሳት አቃጥላለሁ፡፡ ሞዓብ እንዲደመሰስ በሚደረግበት ጊዜና -3. ንጉሧንና መሪዎቿን ሁሉ በማስወግድበት ጊዜ ሰዎች ወታደሮች ሲጮኹና በከፍተኛ ድምፅ መለከት ሲነፉ ይሰማሉ፡፡ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይሆናል!›› \ No newline at end of file +\v 2 ስለሆነም በሞዓብ በቂርዮት ከተማ ያሉትን ምሽጎች ሙሉ በሙሉ በእሳት አቃጥላለሁ፡፡ ሞዓብ እንዲደመሰስ በሚደረግበት ጊዜና \v 3 ንጉሧንና መሪዎቿን ሁሉ በማስወግድበት ጊዜ ሰዎች ወታደሮች ሲጮኹና በከፍተኛ ድምፅ መለከት ሲነፉ ይሰማሉ፡፡ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይሆናል!›› \ No newline at end of file diff --git a/02/04.txt b/02/04.txt index ea885be..a7977c0 100644 --- a/02/04.txt +++ b/02/04.txt @@ -1,2 +1 @@ -4. ደግሞ እግዚአብሔር እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የይሁዳን ሕዝብ እቀጣለሁ፡፡ ያስተማርኋቸውን ነገር ጥለዋልና ለሕግጋቴነም አልታዘዙምና እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡ አባቶቻቸው ሲያመልኳቸው የነበሩትን እነዚያኑ የሐሰት አማልክት ለማምለክ ተታልለዋል በዐሳባቸውም ተወስደዋል፡፡ -5. ስለዚህ በኢየሩሳሌም ያሉትን ምሽጎች ጨምሮ በይሁዳ ያለውን ማንኛውንም ነገር ሙሉ በሙሉ የእሳት እንዲቃጠል አደርጋለሁ፡፡›› +\v 4 ደግሞ እግዚአብሔር እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የይሁዳን ሕዝብ እቀጣለሁ፡፡ ያስተማርኋቸውን ነገር ጥለዋልና ለሕግጋቴነም አልታዘዙምና እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡ አባቶቻቸው ሲያመልኳቸው የነበሩትን እነዚያኑ የሐሰት አማልክት ለማምለክ ተታልለዋል በዐሳባቸውም ተወስደዋል፡፡ \v 5 ስለዚህ በኢየሩሳሌም ያሉትን ምሽጎች ጨምሮ በይሁዳ ያለውን ማንኛውንም ነገር ሙሉ በሙሉ የእሳት እንዲቃጠል አደርጋለሁ፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/02/06.txt b/02/06.txt index 4c4495c..3774eeb 100644 --- a/02/06.txt +++ b/02/06.txt @@ -1 +1 @@ -6. እግዚአብሔር እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የእስራኤልን ሕዝብ እቀጣለሁ፡፡ ጥቂት በሮችን ለማግኘት ሲሉ ጻድቃን ሰዎችን ስለሚሸጡ፣ ከእያንዳንዳቸው ነጠላ ጫማ መግዣ ብቻ የሚሆን ገንዘብ በማግኘት ድኾች ሰዎችን ባሪያዎች ይሆኑ ዘንድ ስለሚሸጡአቸው እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡ \ No newline at end of file +\v 6 እግዚአብሔር እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የእስራኤልን ሕዝብ እቀጣለሁ፡፡ ጥቂት በሮችን ለማግኘት ሲሉ ጻድቃን ሰዎችን ስለሚሸጡ፣ ከእያንዳንዳቸው ነጠላ ጫማ መግዣ ብቻ የሚሆን ገንዘብ በማግኘት ድኾች ሰዎችን ባሪያዎች ይሆኑ ዘንድ ስለሚሸጡአቸው እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/07.txt b/02/07.txt index a837fc3..a6760a5 100644 --- a/02/07.txt +++ b/02/07.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -\v 7 \v 8 7. ድኾችን በጭቃ ውስጥ ረገጧቸው፤ ለረዳት አልባዎችም ፍትሐዊ አያያዝ አላደረጉላቸውም፡፡ ወንዶች ልጆችና አባቶቻቸው ከተሸጠች አንዲት ባሪያ ሴት ጋር በመተኛት እኔን አዋርዶውኛል፡፡ -8. ድኾች ሰዎች ገንዘብ በሚበደሩበት ጊዜ አበዳሪዎቹ እነዚያን ሰዎች ገንዘቡን መመለስ እስከሚችሉ መያዣ የሚሆን ልብስ እንዲሰጧቸው ያስገድዷቸዋል፡፡ ነገር ግን በእያንዳንዱ ቀን መጨረሻ እግዚአብሔር እንዳዘዛቸው ያንን ልብስ በመመለስ ፋንታ አማልክታቸውን በሚያመልኩባቸው ስፍራዎች በዚያ ልብስ ላይ ይተኙበታል! በተለያዩ ምክንያቶች ሰዎች ገንዘብ እንዲከፍሏቸው ያደርጋሉ፤ ከዚያ በኃላ በአማልክታቸው መቅደስ ይጠጣሉ፡፡ \ No newline at end of file +\v 7 ድኾችን በጭቃ ውስጥ ረገጧቸው፤ ለረዳት አልባዎችም ፍትሐዊ አያያዝ አላደረጉላቸውም፡፡ ወንዶች ልጆችና አባቶቻቸው ከተሸጠች አንዲት ባሪያ ሴት ጋር በመተኛት እኔን አዋርዶውኛል፡፡ +\v 8 8. ድኾች ሰዎች ገንዘብ በሚበደሩበት ጊዜ አበዳሪዎቹ እነዚያን ሰዎች ገንዘቡን መመለስ እስከሚችሉ መያዣ የሚሆን ልብስ እንዲሰጧቸው ያስገድዷቸዋል፡፡ ነገር ግን በእያንዳንዱ ቀን መጨረሻ እግዚአብሔር እንዳዘዛቸው ያንን ልብስ በመመለስ ፋንታ አማልክታቸውን በሚያመልኩባቸው ስፍራዎች በዚያ ልብስ ላይ ይተኙበታል! በተለያዩ ምክንያቶች ሰዎች ገንዘብ እንዲከፍሏቸው ያደርጋሉ፤ ከዚያ በኃላ በአማልክታቸው መቅደስ ይጠጣሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/title.txt b/02/title.txt new file mode 100644 index 0000000..40a839e --- /dev/null +++ b/02/title.txt @@ -0,0 +1 @@ +ምዕራፍ 2 \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 678a138..5b12973 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -43,6 +43,15 @@ "01-03", "01-05", "01-06", - "01-08" + "01-08", + "01-09", + "01-11", + "01-13", + "01-14", + "02-title", + "02-01", + "02-02", + "02-04", + "02-06" ] } \ No newline at end of file