From 1cb956af05bd55b39b107b72d2909bc79028b305 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Sun, 25 Feb 2018 09:22:31 +0300 Subject: [PATCH] Sun Feb 25 2018 09:22:30 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 05/10.txt | 2 +- 05/12.txt | 4 ++-- 05/14.txt | 4 ++-- 05/16.txt | 4 ++-- 05/18.txt | 6 +++--- 05/21.txt | 4 ++-- 05/23.txt | 4 ++-- 05/25.txt | 4 ++-- 05/27.txt | 2 +- 06/title.txt | 1 + manifest.json | 11 ++++++++++- 11 files changed, 28 insertions(+), 18 deletions(-) create mode 100644 06/title.txt diff --git a/05/10.txt b/05/10.txt index 1df2ba7..fb24b4e 100644 --- a/05/10.txt +++ b/05/10.txt @@ -1,2 +1,2 @@ \v 10 ኢፍትሐዊ ውሳኔዎችን ለማድረግ የሚሞክሩትን የሚገዳደሩ ሰዎች እንደዚሁም በፍርዱ ሸንጎዎቻችሁ እውነትን የሚናገሩን ስለምትጠሉ እናንተን የሚቀጣችሁ እርሱ ነው፡፡ -\v 11 11.ድሆችን ትጨቁናላችሁ ከፍ ያለ ግብርም እንዲከፍ ታስገድዷቸዋላችሁ፤ ስለዚህ ትላልቅ የድንጋይ ሕንጻዎችን ለራሳችሁ ገንብታችኋል፤ ነገር ግን በውስጣቸው ልትኖሩባቸው አትችሉም፤ የወይን አትክልቶችን ተክላችኋል፤ ነገር ግን ለወይን ጠጅ መጥመቂያ የሚሆን ምንም ዘለላ አታመርቱም፡፡ \ No newline at end of file +\v 11 ድሆችን ትጨቁናላችሁ ከፍ ያለ ግብርም እንዲከፍ ታስገድዷቸዋላችሁ፤ ስለዚህ ትላልቅ የድንጋይ ሕንጻዎችን ለራሳችሁ ገንብታችኋል፤ ነገር ግን በውስጣቸው ልትኖሩባቸው አትችሉም፤ የወይን አትክልቶችን ተክላችኋል፤ ነገር ግን ለወይን ጠጅ መጥመቂያ የሚሆን ምንም ዘለላ አታመርቱም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/12.txt b/05/12.txt index 6f2c3af..4ae9263 100644 --- a/05/12.txt +++ b/05/12.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -12. ኃጢአቶቻችሁንና ያደረጋችኋቸውን አሠቃቂ ወንጀሎች ሁሉ ዐውቃለሁ፤ ጻድቃን ሰዎችን ጨቁናችኋል ጉቦም ተቀብላችኋል፤ ዳኞች ለድሆች ሰዎች ፍትሕን እንዲያደርጉላቸው አትፈቅዱላቸውም፡፡ -13. ይህ ብዙ ሰዎች ክፉ ነገሮችን የሚያደርጉበት ጊዜ ነው፤ ስለዚህ ቅን አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ምንም ነገር አይናገሩም፡፡ +\v 12 ኃጢአቶቻችሁንና ያደረጋችኋቸውን አሠቃቂ ወንጀሎች ሁሉ ዐውቃለሁ፤ ጻድቃን ሰዎችን ጨቁናችኋል ጉቦም ተቀብላችኋል፤ ዳኞች ለድሆች ሰዎች ፍትሕን እንዲያደርጉላቸው አትፈቅዱላቸውም፡፡ +\v 13 ይህ ብዙ ሰዎች ክፉ ነገሮችን የሚያደርጉበት ጊዜ ነው፤ ስለዚህ ቅን አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ምንም ነገር አይናገሩም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/14.txt b/05/14.txt index 1ddd10c..34d8742 100644 --- a/05/14.txt +++ b/05/14.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -\v 14 \v 15 14. በሕይወት ጸንታችሁ ለመቆየት የተሳሳተውን ነገር ማድረግ ማቆም ትክክለኛ የሆነውን ነገር ማድረግ መጀመር አለባችሁ፤ ይህንን የምታደርጉ ከሆነ ሁልጊዜም እርሱ ከእኛ ጋር ነው እንደምትሉት የሠራዊተ መላእክት አዛዥ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል፡፡ -15. መልካም የሆነውን ውደዱ፣ ክፉ የሆነውንም ጥሉ፤ በሸንጎቻችሁ ያሉት ዳኞች ትክክለኛ የሆኑ ውሳኔዎችን እንዲወስኑ ለማስደረግ ሞክሩ! እነዚህን ነገሮች የምታደርጉ ከሆናችሁ የሠራዊተ መላእክት አዛዥ እግዚአብሔር ምናልባት ገና በሕይወት ላላችሁት ለዮሴፍ ዝርያዎች ምሕረት ያደርግላችሁ ይሆናል፡፡ \ No newline at end of file +\v 14 በሕይወት ጸንታችሁ ለመቆየት የተሳሳተውን ነገር ማድረግ ማቆም ትክክለኛ የሆነውን ነገር ማድረግ መጀመር አለባችሁ፤ ይህንን የምታደርጉ ከሆነ ሁልጊዜም እርሱ ከእኛ ጋር ነው እንደምትሉት የሠራዊተ መላእክት አዛዥ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል፡፡ +\v 15 መልካም የሆነውን ውደዱ፣ ክፉ የሆነውንም ጥሉ፤ በሸንጎቻችሁ ያሉት ዳኞች ትክክለኛ የሆኑ ውሳኔዎችን እንዲወስኑ ለማስደረግ ሞክሩ! እነዚህን ነገሮች የምታደርጉ ከሆናችሁ የሠራዊተ መላእክት አዛዥ እግዚአብሔር ምናልባት ገና በሕይወት ላላችሁት ለዮሴፍ ዝርያዎች ምሕረት ያደርግላችሁ ይሆናል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/16.txt b/05/16.txt index d0efa39..0dcd485 100644 --- a/05/16.txt +++ b/05/16.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -16. ምክንያቱም እኔ እግዚአብሔር ስለ ኃጢአቶቻችሁ እናንተን እቀጣችኋለሁ፤ አጥብቄ የምነግራችሁ ነገር ይህንን ነው! በየጐዳናው ሰዎች ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ያለቅሳሉ፤ በየደርቡ (በየፎቁ) ላይም ሰዎች ይደነግጣሉ፤ ገበሬዎች ስለሞቱት ከሚያለቅሱት ሙሾ አውራጆች (አስለቃሾች) ጋር በመሆን እንዲያለቅሱ ይጠራሉ፡፡ -17. በብርቱ ስለምቀጣችሁ ሰዎች በወይን አትክልት ስፍራዎቻችሁ ያለቅሳሉ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡›› +\v 16 ምክንያቱም እኔ እግዚአብሔር ስለ ኃጢአቶቻችሁ እናንተን እቀጣችኋለሁ፤ አጥብቄ የምነግራችሁ ነገር ይህንን ነው! በየጐዳናው ሰዎች ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ያለቅሳሉ፤ በየደርቡ (በየፎቁ) ላይም ሰዎች ይደነግጣሉ፤ ገበሬዎች ስለሞቱት ከሚያለቅሱት ሙሾ አውራጆች (አስለቃሾች) ጋር በመሆን እንዲያለቅሱ ይጠራሉ፡፡ +\v 17 በብርቱ ስለምቀጣችሁ ሰዎች በወይን አትክልት ስፍራዎቻችሁ ያለቅሳሉ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/05/18.txt b/05/18.txt index 2978844..cb419bf 100644 --- a/05/18.txt +++ b/05/18.txt @@ -1,3 +1,3 @@ -\v 18 \v 19 \v 20 18. ያ ቀን የብርሃን ሳይሆን የጨለማ ቀን ይሆናልና፣ እግዚአብሔር ጠላቶቹን እንዲቀጣ በምትፈልጉ በእናንተ ላይ አሰቃቂ ነገሮች ይሆኑባችኋል፡፡ -19. በዚያን ጊዜ እናንተ ከአንበሳ ለመሸሽ በምትሞክሩበት ጊዜ ድብ ይገጥማችኋል፤ ለመዳን ወደ ቤታችሁ ሮጣችሁ እጃችሁን ግድግዳ ላይ በምታሳርፉበት ጊዜ እባብ ይነድፋችኋል፡፡ -20. ሕዝብን በሚቀጣበት በዚያን ጊዜ ጥቂት እንኳን የብርሃነ ጭላንጭል የሌለበት እንደ ድቅድቅ ሌሊት በእርግጥ የሚያስፈራ ይሆናል፡፡ \ No newline at end of file +\v 18 ያ ቀን የብርሃን ሳይሆን የጨለማ ቀን ይሆናልና፣ እግዚአብሔር ጠላቶቹን እንዲቀጣ በምትፈልጉ በእናንተ ላይ አሰቃቂ ነገሮች ይሆኑባችኋል፡፡ +\v 19 በዚያን ጊዜ እናንተ ከአንበሳ ለመሸሽ በምትሞክሩበት ጊዜ ድብ ይገጥማችኋል፤ ለመዳን ወደ ቤታችሁ ሮጣችሁ እጃችሁን ግድግዳ ላይ በምታሳርፉበት ጊዜ እባብ ይነድፋችኋል፡፡ +\v 20 ሕዝብን በሚቀጣበት በዚያን ጊዜ ጥቂት እንኳን የብርሃነ ጭላንጭል የሌለበት እንደ ድቅድቅ ሌሊት በእርግጥ የሚያስፈራ ይሆናል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/21.txt b/05/21.txt index b33cab6..9e9e832 100644 --- a/05/21.txt +++ b/05/21.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -21. መንፈሳዊ በዓሎቻችሁንና እኔን ለማምለክ የምትሰበሰቡባቸውን ወቅቶች ጠልቻለሁ፤ ፈጽሞም ተጸይፌአቸዋለሁ፡፡ -22. ከእንግዲህ በመሠዊያ ላይ የሚቃጠል መባና የእህል ቊርባን ብታመጡልኝ እንኳን አልቀበልም፡፡ ከእኔ ጋር ያላችሁን ኅብረት ለማደስ መባ ብታመጡልኝም እኔ ምንም ትኲረት አልሰጠውም፡፡ +\v 21 መንፈሳዊ በዓሎቻችሁንና እኔን ለማምለክ የምትሰበሰቡባቸውን ወቅቶች ጠልቻለሁ፤ ፈጽሞም ተጸይፌአቸዋለሁ፡፡ +\v 22 ከእንግዲህ በመሠዊያ ላይ የሚቃጠል መባና የእህል ቊርባን ብታመጡልኝ እንኳን አልቀበልም፡፡ ከእኔ ጋር ያላችሁን ኅብረት ለማደስ መባ ብታመጡልኝም እኔ ምንም ትኲረት አልሰጠውም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/23.txt b/05/23.txt index af5f07b..1b53a37 100644 --- a/05/23.txt +++ b/05/23.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -\v 23 \v 24 23. ስለዚህ የዝማሬ ጫጫታችሁን አቁሙ፤ በገና ብትዳረድሩልኝም እኔ አላዳምጠውም፡፡ -24. ከዚያ ይልቅ ፍትሕንና ጽድቅን አድርጉ፤ ይህንንም ሳታቋርጡ አጽንታችሁ ማድረግ አለባችሁ፤ ይህንን የምታደርጉ ከሆናችሁ ፍሰቱ እንደሚያቆም እንደ ወንዝ ፈሳሽ ይሆናል፡፡ \ No newline at end of file +\v 23 ስለዚህ የዝማሬ ጫጫታችሁን አቁሙ፤ በገና ብትዳረድሩልኝም እኔ አላዳምጠውም፡፡ +\v 24 ከዚያ ይልቅ ፍትሕንና ጽድቅን አድርጉ፤ ይህንንም ሳታቋርጡ አጽንታችሁ ማድረግ አለባችሁ፤ ይህንን የምታደርጉ ከሆናችሁ ፍሰቱ እንደሚያቆም እንደ ወንዝ ፈሳሽ ይሆናል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/25.txt b/05/25.txt index 99324dd..6a4bb29 100644 --- a/05/25.txt +++ b/05/25.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -\v 25 \v 26 25. እናንተ የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ አባቶቻችሁ በምድረ በዳ ለአርባ ዓመታት ተንከራተቱ፤ በዚያን ጊዜም ለእኔ ምንም መሥዋዕትና መባ አላቀረባችሁልኝም! -26. አሁን ግን የሠራችኋቸውን ሁለቱን ጣዖታት ማለትም ንጉሥ ብላችሁ የምትጠሩትን ሱኮት የተባለውን ጣዖት እንዲሁም ቀይዋን የተባለውን የምትሰግዱለትን የጣዖቱን ምስል ትሸከማላችሁ፡፡ እርሱንም ወደ ምርኮ ተሸክማችሁ ትወስዷቸዋላችሁ፡፡ \ No newline at end of file +\v 25 እናንተ የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ አባቶቻችሁ በምድረ በዳ ለአርባ ዓመታት ተንከራተቱ፤ በዚያን ጊዜም ለእኔ ምንም መሥዋዕትና መባ አላቀረባችሁልኝም! +\v 26 አሁን ግን የሠራችኋቸውን ሁለቱን ጣዖታት ማለትም ንጉሥ ብላችሁ የምትጠሩትን ሱኮት የተባለውን ጣዖት እንዲሁም ቀይዋን የተባለውን የምትሰግዱለትን የጣዖቱን ምስል ትሸከማላችሁ፡፡ እርሱንም ወደ ምርኮ ተሸክማችሁ ትወስዷቸዋላችሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/27.txt b/05/27.txt index 9621710..41f25af 100644 --- a/05/27.txt +++ b/05/27.txt @@ -1 +1 @@ -27. አሁን ከደማስቆነ እጅግ ወደራቀ ስፍራ እንድትሄዱ አስገድዳችኋለሁ! እኔ እግዚአብሔር፣ የሠራዊተ መላእክት አዛዥ ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡ \ No newline at end of file +\v 27 አሁን ከደማስቆነ እጅግ ወደራቀ ስፍራ እንድትሄዱ አስገድዳችኋለሁ! እኔ እግዚአብሔር፣ የሠራዊተ መላእክት አዛዥ ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/06/title.txt b/06/title.txt new file mode 100644 index 0000000..d5f2e26 --- /dev/null +++ b/06/title.txt @@ -0,0 +1 @@ +ምዕራፍ 6 \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index f74299a..83bcf13 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -80,6 +80,15 @@ "05-03", "05-04", "05-06", - "05-08" + "05-08", + "05-10", + "05-12", + "05-14", + "05-16", + "05-18", + "05-21", + "05-23", + "05-25", + "05-27" ] } \ No newline at end of file