Fri Sep 02 2016 01:30:36 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-02 01:30:37 +03:00
parent a21851332b
commit f7a33ea7ea
6 changed files with 32 additions and 2 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የሐዋርያት ሥራ 17፡ 26-27",
"body": "አንድ ሰው\nአማራጭ ትርጉሞች 1) \"አንድ ሰው የሚለው የሚያመለክተው እግዚአብሔር የፈጠረውን አዳምን ነው\" ወይም 2) \"እግዚአብሔር የፈጠራቸቸውን አዳምን እና ሔዋንን ልያካትት ይችላል፡፡\"\nእርሱ ሁሉንም ነገዶች ፈጥሯል\n\"እግዚአብሔር ሁሉንም ነገዶች ፈጥሯል\"\nእነርሱ . . . እነርሱ\nይህ ተውላጠ ስም በምድር ላይ የሚኖሩ ነገዶችን ሁሉ የሚያመለክት ነው፡፡ \nስለዚህ\nይህ ቃል ከዚህ በፊት የተነገረብ አንዲ ዓረፍተ ነገር የሚያመለክት ሲሆን ከዚህ በፊት ከተነገረው ዓረፈተ ነገር የተነሣ፡፡ \nእግዚአብሔርን ይፈልጉታል\n\"እግዚአብሔርን ይፈልጉታል\"\nወደ እርሱ ለመድረስ ይፈልጋሉ\n\"እርሱን ለማግኘት ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው\"\nእርሱም ከእርሱ የራቀ አይደለም\nጳውሎስ ያነሰውን ነጥብ ለማጎላት ሲል ማለት ከሚፈልገው ነገር ታቃራኒ የሆነ ነገር ተናግሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ \"እርሱ ለእነርሱ በጣም ቅርብ ነው፡፡\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_litotes|Litotes]])\nከእያንዳዳችን \nበዚህ ሥፍራ ላይ ጳውሎስ ራሱን፣ አድማጮቹን እና ሁሉንም ነገዶች በዚህ “እኛ” በሚለው ቃል ውስጥ አካቷል፡፡ (ተመልከት፡ [[:en:ta:vol2:translate:figs_inclusive|Inclusive \"We\"]])\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:17]]\n"
}
]

6
17/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 17፡ 28-29",
"body": "ምክንያቱም በእርሱ\n\"ምክንያቱም በእግዚአብሔር\"\nእንኖራለን እንቀሳቀስማለን\nበዚህ ሥፍራ ላይ ጳውሎ አድማጮቹን ከራሱ ጋር ቀላቅሎ ይናገራል፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_inclusive|Inclusive \"We\"]])\nእኛም የእርሱ ልጆች ነን\nበዚህ ሥፍራ ላይ “ልጆች” የሚለው ቃል የቅርብ ልጆች የሆኑትን የሚያመለክት አይደለም፡፡ ከቅድመ አያቶቻቸው ጋር የሚያመሳስላቸው ነገር አለ ማለት ነው፡፡ በዚህ ክፍል ውስጥ “የእርሱ” የሚለው ቃል ማንን እንደሚያመለክት ግልጽ አይደለም፡፡ \nመለኮትነቱ\nበዚህ ሥፍራ ላይ “መለኮት” የሚለው ቃል የእግዚእሔር ባሕርይ የሚያመለክት ነው፡፡ \n[[:en:bible:questions:comprehension:act:17]]\n"
}
]

6
17/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 17፡ 30-31",
"body": "አያያዥ ዓረፍተ ነገር:\nጳውሎስ [[:en:bible:notes:act:17:22|17:22]] ላይ የጀመረውን በአርዮስፋጎስ ለነበሩት ፈላስፎች ያደረገውን ንግግር ያጠናቅቃል፡፡ \nስለዚህም\nይህ ቃል ከዚህ በፊት በተነገረው ቃል ምክንያት የሚሆን ነገር የሚያሳይ ነው፡፡ \nያለማወቅ\nአማራጭ ትርጉሞች 1) \"ስለ አንድ ነገር እንዲሁ አለማወቅ\" ወይም 2) \"ሆን ብሎ አለመቀብል፡፡\"\nዓለም\nበዚህ ሥፍራ ላይ “ዓለም” የሚለው ቃል በዓለም ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ \nበሰው አማካኝነት መረጦአል\n\"በሰው አማካኝነት እግዚአብሔር መርጦዋአል\"\nእግዚአብሔር በዚህ ሰው አማካኝነት አረጋግጧል\n\"እግዚአብሔር ይህንን ሰው እንደመረጠው አሳይቷል\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:17]]\n"
}
]

6
17/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 17፡ 32-34",
"body": "አያያዥ ዓረፍተ ነገር:\nይህ ጳውሎስ በአቴና ስለነበረው ቆይታ የሚተሪከው ክፍል ማብቂያ ነው፡፡ (ተመልከት: [[End of Story]])\nየአቴና ሰዎች\nበአርዮስፋጎስ የነበሩትን እና ጳውሎስን እስከ አሁን ስሰሙት የቆዩት ሰዎች\nአንዳዶቹ ቀለዱበትl\nእነዚህ ሰዎች ሰው ከሞተ በኋላ ተመልሶ ወደ ሕይወት ይመጣል የሚለውን የማያምኑት ናቸው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “አንዳንዶቹ በጳውሎስ ላይ ተሳለቁበት” ወይም “አንዳንዶቹ በጳውሎስ ላይ ሳቁበት፡፡”\nእንሰማሃለን \nበዚህ ክፍል ውስጥ \"እኛ\" የሚለው ቃል ጳውሎስ የሚናገረውን ነገር ለመስማት ፍላጎት ያላቸውን የአቴና ሰዎችን ያመለክታል፡፡ እነዚህ ሰዎች በቀጥታ ለጳውሎስ ይናገሩት ነበር፡፡ ነገር ግን ጳውሎስን የእነርሱ ቡድን አድርገው አልተቀበሉትም ነበር፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_exclusive|Exclusive \"We\"]])\nበአርዮስፋጎስ ያለው የፍርድ ቤት ፈራጅ ዲዮናስዮስ ደማሪስ የሚሉአትም አንዲት ሴት \nዲያናስዮስ የአንድ ወንድ ስም ነው፡፡ Dionysius is a man's name. አርዮፓጌት የሚለው ቃል የሚያሳየው ዲዮናስዮስ በአርዮፋጎስ ፈራጅ የሆነውን ሰው ነው፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:translate_names|How to Translate Names]])\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:17]]\n\n"
}
]

6
18/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": " የሐዋሪያት ሥራ 18፡1-3",
"body": " አጠቃላይ መረጃ \nይህ ከጳውሎስ የጉዞ ታሪኮች መካከል አንዱ ነው ፤በዚህ ጊዜ ጳውሎስ በቆሮንጦስ ከተማ ነው ያለው፡፡በዚህ ታሪክ ውስጥ አቂላ እና ጵርስቅላ የተካተቱ ሲሆን ቁጥር 2 እና 3 ላይ ስለ እነርሱ የጀርባ ታሪክ መረጃ ተካቷል፡፡\nከዚህ በኋላ\nበአቴና ከተከናወነው ድርጊት (ሁኔታ ) በኋላ\nበዚያ አገኘው\nትርጉም ሊሆኑ የሚችሉ አማራጮች:-1)በዚያ ጳውሎስ በድንገት አገኘው 2)በዚያ ጳውሎስ ሆነ ብሎ ፈልጎ አገኘው\nየጳንጦስ ተወላጅ\nጳንጦስ በጥቁር ባህር ደቡባዊ ዳርቻ የምትገኝ አውራጃ ናት\nበቅርብ ጊዜ የመጣ\nይህ ምን አልባት ባለፈው አመት ውስጥ ሊሆን ይችላል\nቀላውዲዮስ አዘዘ\nቀላውዲዮስ የሮም ንጉሰ ነገስት ነበር\nአይሁድን ሁሉ አዘዘ\nትዕዛዝ ሰጠ ወይም መመሪያ አስተላለፈ\n"
}
]

6
18/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
}
]