Fri Sep 02 2016 03:25:49 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-02 03:25:50 +03:00
parent c50f51536e
commit de5f48fe43
7 changed files with 38 additions and 2 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": "የሐዋርያት ሥራ 23፡ 20-21\nአጠቃላይ መረጃ:\nየጳውሎስ የአጎቱ ልጅ ለወታደሮቹ አለቃ ጥያቄ መልስ ይሰጥ ነበር፡፡ \nአርባ ወንዶች\n\"40 ወንዶች\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:translate_numbers]])\nተኝተው ይጠብቁት ነበር\n\"ጳውሎስን በጉልበት ለመንጠቅ ዝግጁዎች ነበሩ\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:23]]\n"
"title": "የሐዋርያት ሥራ 23፡ 20-21",
"body": "አጠቃላይ መረጃ:\nየጳውሎስ የአጎቱ ልጅ ለወታደሮቹ አለቃ ጥያቄ መልስ ይሰጥ ነበር፡፡ \nአርባ ወንዶች\n\"40 ወንዶች\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:translate_numbers]])\nተኝተው ይጠብቁት ነበር\n\"ጳውሎስን በጉልበት ለመንጠቅ ዝግጁዎች ነበሩ\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:23]]\n"
}
]

6
23/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 23፡ 22-24",
"body": "ሁለት መቶ አለቆች \n\"2 መቶ አለቆች\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:translate_numbers]])\nሰባ ፈረሰኞች\n\"70 ፈረሰኞች\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:translate_numbers]])\nሁለት መቶ ጦረኞች\n\"200 ጦር የታጠቁ ወታደሮች\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:translate_numbers]])\nከሌሊቱ ሦስተኛው ሰዓት ላይ\nከሌልቱ ሰጠኝ ሰዓት ላይ፡፡ \nፊሌክስ አገረገዥው \nየዚያ አከባቢ ገዥ የሆነው ፍልክስ በቄሳሪያ ይኖር ነበር፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:translate_names]])\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:23]]\n"
}
]

6
23/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 23፡ 25-27",
"body": "አጠቃላይ መረጃ:\nየወታደሮቹ አለቃ ለዘገረ ገዥው ፍልክስ የላከው ደብዳቤ የጀመረው እንዲህ ነው፡፡ \nከቀላውዴዎስ ሉስዮስ ወደ ክቡር አገረ ገዡ ወደ ፊልክስ፤ ሰላም ለአንተ \nይህ መደበኛ የደብዳቤ መግቢያ ነው፡፡ ቀላውዴዎስ ሉስዮስ የወታደሮቹ አለቃ ስም ነው፡፡ \nፍልክስ አገረገዥው\nፍሌክስ ለዚያ አከባቢ በአጠቃላይ በሮም የተሸመ አገረ ገዥ ነው፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:translate_names]])\nልገድሉት ነበር\nአማራጭ ትርጉም: \"አይሁዳዊያን ጳውሎስን ለመግደል ዝግጁዎች ነበሩ\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]])\nመጡ\n\"ደረሱ\" ወይም \"ወደፈለጉበት ቦታ ደረሱ\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:23]]\n"
}
]

6
23/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 23፡ 28-30",
"body": "አያያዥ ዓረፍተ ነገር:\nይህ የወታደሮቹ አለቃ ለሀገረ ገዥው ፍልክስ የጻፈው ደብዳቤ ማብቂያ ነው፡፡ \nማወቅ እፈልጋለሁ\nበዚህ ስፍራ ላይ “እኔ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ቀላውዴዎስ ሉስዮስ ነው፡፡ \nከሰሱት\n\"አይሁዳዊያን ጳውሎስን ከሰሱት\"\nከዚያ ነገሩ ምን እንደሆነ ተገነዘብኩ\nአማራጭ ትርጉም: \"በኋላ ላይ ገባኝ\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]])\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:23]]\n\n"
}
]

6
23/31.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 23፡ 31-33",
"body": "ስለዚህም ወታደሮቹ የተሰጣቸውን ትዕዛዝ ተግባራዊ አደረጉ \nበዚህ ሥፍራ ላይ “ስለዚህ” የሚለው ቃል ከዚህ በፊት በተነገረ አንድ ነገር ምክንያት ይህ እንደሆነ ያሳያል፡፡ በዚህ ክፍል ውስጥ የወታደሮቹ አለቃ ለወታደሮቹ የሰጣቸው ትዕዛዝ ጳውሎስን እንዲጠብቁት ነው፡፡ \nአንቲጳጥሪስ\nይህች ሄሮዶስ ለአባቱ አንቶጳጥሪ ክብር ሲል የገነባት ከተማ ናት፡፡ በዘመናችን እስራኤል ውስጥ ትገኛለች፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:translate_names]])\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:23]]\n"
}
]

6
23/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 23፡ 34-35",
"body": "የኪልቅያ ሰው እንነደሆነ በተረዳ ጊዜ \n\"አገረ ገዥው ጳውሎስ የኪልቅያ ሰው እንደሆነ ባወቀ ጊዜ\"\nይጠብቁት ዘንድ አዘዘ\n\"ወታደሮቹ ጳውሎስን ይጠብቁት ዘንድ አዘዘ\" ወይም \"ወታደሮቹ ጳውሎስን ያስሩት ዘንድ አዘዘ\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:23]]\n\n"
}
]

6
24/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
}
]