Thu Sep 01 2016 11:43:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-01 11:43:32 +03:00
parent 79a68d61e4
commit d755bfd187
2 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": "የሐዋርያት ሥራ 1፡ 20-20\nአያያዥ ዓረፍተ ነገር:\nጴጥሮስ በ[[:en:bible:notes:act:01:15|1:16]] ላይ ለአማኞች መናገር የጀመረውን ንግግር የቀጠለበት ክፍል ነው፡፡ \nአጠቃላይ መረጃ:\nከዚህ በፊት በተነገረው የይሁዳ ታሪክ መሠረት ጴጥሮስ ከመዝሙር መጽሐፍ ውስጥ ያልን ምንባብ በማስታወስ አሁን ላሉበት ሁኔታ ተስማሚ እንደሆነ አምኗል፡፡ ከብሉይ ኪዳን መጻሕፍት የተወሰደው ክፍል ማብቂያ ይህ ክፍል ነው፡፡ \nበመዝሙር መጽሐፍ ውስጥ እንዲህ ተብሎ ተጽፈዋል\nጴጥሮስ ይህንን ሀረግ በመናገሩ ሰዎች ይህንን የተናገረው ከመዝሙር መጽሐፍ ላይ ወስዶ እንደሆነ ያውቃሉ፡፡ \nየመዝሙር መጽሐፍ\nይህ መጽሐፍ የቅዱስ መጽሐፍ አንዱ ክፍል ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ \"የመዝሙር መጽሐፍ\" ወይም \"የመዝሙሮች መጽሐፍ፡፡\"\nመሬቱ ወና እና ምድረ በዳ ከመሆኑ የተነሳ ሰዎች የመሬቱ ባለቤት ሞቷል ብለው ያስባሉ፡፡ \nእንዲሁም የሚኖርባት አይኑር\nመሬቱ የተረገመ ወይም ለሰዎች መኖሪያ የሚሆን አይሁን፡፡ \nየእርሱን የመሪነት ሥፍራ ሌላ ሰው ይውሰደው\n\"በእርሱን የመሪነት ሥፍራ በሌላ ሰው ይተካ\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:01]]\n"
"title": "የሐዋርያት ሥራ 1፡ 21-23",
"body": "አያያዥ ዓረፍተ ነገር:\nጴጥሮስ በ[[:en:bible:notes:act:01:15|1:16]] ላይ ለአማኞች መናገር የጀመረውን ንግግር የቀጠለበት ክፍል ነው፡፡ \nስለዚህ . . . አስፈላጊ ነው \nጴጥሮስ ከመዝሙር መጽሐፍ የወሰደውን ክፍል ለምን በዚህ ሥፍራ መናገር እንዳለበት ማብራረቱን እንዳስፈለገው እና በዚህም መሠረት ምን ማድረግ እንዳለባቸው ገልጸዋል፡፡ \nከእኛ ጋር የነበረ . . . ለእርሱ ትንሳዔ ከእኛ ጋር ምስክር ሊሆን የሚችል ሰው \nጴጥሮስ ይሁዳን እንደ ሐዋርያ ሊተካው የሚችለው ሰው ማሟላት የሚገባው መሥፈረት ምን እንደሆነ እየገለጸ ነው፡፡ \nሁለት ሰዎችን ለምርጫ አቀረቡ\nይሁዳን በሌላ ሰው ለመተካት በመሞከር ሂደታቸው ውስጥ ሁለት ለምርጫው ብቁ የሆኑ ሰዎችን አቀረቡ፡፡ \nኢዮስጦስም የሚሉትን በርስያን የተባለውን ዮሴፍን \nዮሴፍ በርስያን እና ኢዮስጦስ በተባሉ ሁለት ስሞች ይታወቃል፡፡ \n[[:en:bible:questions:comprehension:act:01]]\n"
}
]

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የሐዋርያት ሥራ 1፡ 24-26",
"body": "ጸለዩ\n\"ከዚያም አማኞች ጸሎት አደረጉ\"\nጌታ ሆይ አንተ የሰዎችን ሁሉ ልብ ታውቃለህ\n\"ጌታ ሆይ የሁሉንም ሰው የውስጥ መነሻ ምክንያን እና ሀሳብን ታውቃለህ\"\nይህንን አገልግሎት እና ሐዋርያነት እንዲተካ ከእነዚህ ሁለት ሰዎች መካከል ዬትኛውን አንተ እንደሚትመረጥ ግለጥልን \n\"ስለዚህም ከሐዋርያቱ ጋር እንዲሆን ባዶ የሆነውን ቦታ እንዲተካ ከእነዚህ ሰዎች መካከል ማንን አንደመረጥክ እግዚአብሔር ሆይ አሳየን\"\nይሁዳ ወደ ገዛ ራሱ ስፍራ ይሄድ ዘንድ በተዋት \nይሁዳ ኢየሱስን በመካዱ እና በበሞቱ ምክንያት ኃላፊነቱን ትቶ ሄዷል፡፡ \nዕጣም ተጣጣሉላቸው፥ \nበዮሴፍ እና በማቴያስ መካከል ዕጣ ጣሉ\nዕጣውም ለማትያስ ወደቀ\nየተጣለውም ዕጣ ማትያስ መመረጡን አመለከተ፡፡ \nከአሥራ አንዱ ሐዋርያት ጋር ተቈጠረ። \n\"ደቀ መዛሙርቱም እረሱን ከሐዋርያት መካከል እንዱ እንደሆነ ቆጠሩት\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:01]]\n"
}
]