Fri Sep 02 2016 03:11:48 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-02 03:11:50 +03:00
parent 4d8dda9a23
commit bf600bdc5d
5 changed files with 26 additions and 2 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": "የሐዋርያት ሥራ 21፡ 37-38\nጳውሎስ ሊቀርብ ሲል\nአማራጭ ትርጉም: \"ወታደሮቹ ጳውሎስን ለማቅረብ ዝግጅታቸው ስያጠናቅቁ\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]])\nየወታደሮች ካምፕ\nይህንን በ[[:en:bible:notes:act:21:34|21:34]] ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ \nዋናው አለቃ\nየወታደሮች አለቃ ወይም የስድስት መቶ ወታደሮች አለቃ\nየግሪክ ቋንቋ ትናገራለህን? አንተ በእኛ ላይ አምጾ አራት ሺህ አሸባሪዎችን ይዞ ወደ በረሃው የገባው ግብጻዊው ሰው አይደለህምን?\nየወታደሮች አለቃ ይህንን ጥያቄ የጠየቀው ጳውሎስ ነው ብሎ ያሰበው ሰው አለመሆኑን በተረዳ ጊዜ መገረሙን ለመግለጽ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ \"የግሪክ ቋንቋ መናገር ትችላለህ እንዲያውም አራት ሺህ አሸባሪዎችን ይዞ ወደ በረሃ የገባው ሰው ነህ፡፡\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nአንተ ግብጻዊው ሰው አይደለህምን\nጳውሎስ ወደዚያ አከባቢ ከመሄዱ ጥቂት ጊዜ በፊት ከግብጽ ምድር የመጣ አንድ ስሙ የማይታወቅ ሰው በኢየሩሰሌም ውስጥ በሮማዊያን ላይ ሰዎች እንዲያምጹ አድርጓል፡፡ ከዚያም “ወደ ምድረበዳ አምልጦ ሄዷል”፡፡ ስለዚህም ይህ የወታደሮች አለቃ ጳውሎስ ይህ ሰው ይሆን እንደሆነ አስቧል፡፡ \nአራት ሺህ አሸባሪዎችን\n\"ከእነርሱ ጋር የማይስማሙ ሰዎችን ሁሉ የሚገድሉ አራት ሺህ ወንዶች\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:translate_numbers]])\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:21]]\n"
"title": "የሐዋርያት ሥራ 21፡ 37-38",
"body": "ጳውሎስ ሊቀርብ ሲል\nአማራጭ ትርጉም: \"ወታደሮቹ ጳውሎስን ለማቅረብ ዝግጅታቸው ስያጠናቅቁ\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]])\nየወታደሮች ካምፕ\nይህንን በ[[:en:bible:notes:act:21:34|21:34]] ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ \nዋናው አለቃ\nየወታደሮች አለቃ ወይም የስድስት መቶ ወታደሮች አለቃ\nየግሪክ ቋንቋ ትናገራለህን? አንተ በእኛ ላይ አምጾ አራት ሺህ አሸባሪዎችን ይዞ ወደ በረሃው የገባው ግብጻዊው ሰው አይደለህምን?\nየወታደሮች አለቃ ይህንን ጥያቄ የጠየቀው ጳውሎስ ነው ብሎ ያሰበው ሰው አለመሆኑን በተረዳ ጊዜ መገረሙን ለመግለጽ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ \"የግሪክ ቋንቋ መናገር ትችላለህ እንዲያውም አራት ሺህ አሸባሪዎችን ይዞ ወደ በረሃ የገባው ሰው ነህ፡፡\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nአንተ ግብጻዊው ሰው አይደለህምን\nጳውሎስ ወደዚያ አከባቢ ከመሄዱ ጥቂት ጊዜ በፊት ከግብጽ ምድር የመጣ አንድ ስሙ የማይታወቅ ሰው በኢየሩሰሌም ውስጥ በሮማዊያን ላይ ሰዎች እንዲያምጹ አድርጓል፡፡ ከዚያም “ወደ ምድረበዳ አምልጦ ሄዷል”፡፡ ስለዚህም ይህ የወታደሮች አለቃ ጳውሎስ ይህ ሰው ይሆን እንደሆነ አስቧል፡፡ \nአራት ሺህ አሸባሪዎችን\n\"ከእነርሱ ጋር የማይስማሙ ሰዎችን ሁሉ የሚገድሉ አራት ሺህ ወንዶች\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:translate_numbers]])\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:21]]\n"
}
]

6
21/39.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 21፡ 39-40",
"body": "እጠይቅሃለሁ\n\"እለምንሃለሁ\" ወይም \"እኔ አንተን እጠይቃለሁ\"\nፍቀድልኝ\n\"እባክህ ፍቀድልኝ\" ወይም “እባክህ ፈቃድ ስጠኝ\"\nአለቃ\n“የወታደሮች አለቃ ወይም የስድስት መቶ ወታደሮች አለቃ”\nጳውሎስ በደረጃዎቹ ላይ ቆሞ\nበዚህ ሥፍራ ላይ “ደረጃ” የሚለው ቃል ወደ ወታደሮች ካንፕ መውጫ ደረጃዎችን የሚያመለክት ነው፡፡ \n[[:en:bible:questions:comprehension:act:21]]\n"
}
]

6
22/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 22፡ 1-2",
"body": "አጠቃላይ መረጃ:\nጳውሎስ በኢየሩሳሌም ውስጥ ለተሰበሰበው ሕዝብ መናገር ጀመረ፡፡ በቁጥር 2 ላይ ጳውሎስ እየጠናገረ ሳይሆን የኃላ ታሪክ መረጃ እየተሰጠ ነው፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:writing_background]])\nወንድሞች እና አባቶች\nይህ በጳውሎስ እድሜ ላይ ላሉ ሰዎች እንዲሁም ከእርሱ እድሜ በላይ የሆኑ ሰዎችን በትህትና መናገር ነው፡፡ \nየመከራከሪያ ሀሳቤን አድምጡኝ\n\"እባካቸሁ የመከራከሪያ ሀሳቤን አድምጡ\"\nይህንንም አሁን አቀርብላችኋለሁ\n\"አሁን እኔ ለእናንተ አቀረባለሁ\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_you]])\nበዕብራይስጥ ቋንቋ\n\"በእነርሱ የዕብራይስጥ ቋንቋ\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:22]]\n\n\n"
}
]

6
22/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 22፡ 3-5",
"body": "በዚህች ከተማ በገማሊያ እግር ሥር ሆኜ ተምሬያለሁ\n\"በዚሁ በኢየሩሳሌም ውስጥ ገማሊያ በተባለው መምህር ተማሪ ነበርኩኝ\"\nየቀደምት አባቶቻችን ሕግ በደንብ እከተል ዘንድ በደንብ ተምሬያለሁ\nአማራጭ ትርጉም: \"እነርሱ የአባቶቻችን ሕግ መከተል እችል ዘንድ በሚገባ አስተምረውኛል\" ወይም \"የተማሪኩት ትምህርትም የአባቶቻችን ሕግጋት በትክክል መከተል እንዲችል ነው\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]])\nለእግዚአብሔር የቀናው ነኝ\n\"የእግዚአብሔር ፈቃድ እንደሆነ የማምነውን ነገር የማደርገው ከልቤ ነው\" ወይም \"እኔ ለእግዚአብሔር የማደርገውን አገልግሎት የማደርገው በሙሉ ልቤ ነው\"\nዛሬ እናንተ ሁላችሁ እንደሚታደረጉት\nጳውሎስ ራሱን ከሕዝቡ ጋር በማነጻጸር፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ \"እናንተ ሁላችሁ ዛሬ እንደሚታደርጉት\" ወይም \"ዛሬ እንደሚታደረጉት ሁሉ፡፡\"\nበዚህ መልኩ\nበዚህ ሥፍራ ላይ “መልኩ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው በኢየሩሳሌው ውስጥ በአንድ ሥፍራ የተሰበሰቡትን አማኞችን ነው፡፡ ይህንን በ[[:en:bible:notes:act:09:01|9:2]] ምን ብለህ እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡\nለመግደል\nይህንን መንገድ የሚከተሉ ሰዎች ለመግደል ጳውሎስ ፈቃደኛ ነበር፡፡ \nምስክር በመሆን\n\"በመመስከር\" ወይም \"ምስክር በመሆን\"\nከእርሱ ደብዳቤ ተቀብዬ ነበር\n\"ከሊቀ ካህናት እና ሽማግሌዎች ደብዳቤ ተቀብዬ ነበር\"\nአሥሬ አመጣቸው ዘንድ ትዕዛዝን ተቀብዬለሁ\nአመራጭ ትርጉም: \"በሠንሰለት አስሬ አመጣቸው ዘንድ ትዕዛዝ ሰጥተውኝ ነበር\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]])\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:22]]\n"
}
]

6
22/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 22፡ 6-8",
"body": "እንዲህ ሆነ\nጳውሎስ ይህንን መንገድ መከተል ከመጀመሩ በፊት የሆነውን ነገር ነከመናገር በደማስቆስ መንገድ ላይ ጌታ እንዴት እንደጠራው ወደ መናገር ያደረገውን ሽግግር ያሳይለት ዘንድ ይህንን ሀረግ ተጠቅሟል፡፡ [[:en:bible:questions:comprehension:act:22]]\n"
}
]