Thu Sep 01 2016 15:18:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-01 15:18:47 +03:00
parent b4809b1d45
commit b884edd991
5 changed files with 26 additions and 2 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የሐዋርያት ሥራ 7፡ 51-53",
"body": "አያያዥ ዓረፍተ ነገር:\nእስጥፋኖስ ለካህናት አለቃው እና ለሸንጎው በ[[:en:bible:notes:act:07:01|7:2]] ላይ ምላሽ መስጠት የጀመረበትን ንግግር የሚበቃበት ነው፡፡ \nእናንተ አንገተ ደንዳኖች\nአንገተደ ደንዳኖች** - እስጥፋኖስ ራሱን ከእርሱ እንደ አንዱ ማድረጉን ትቶ የአይሁድ መሪዎችን ወደ መገሰጽ ዞሯል፡፡ \nልባችሁ ያልተገረዘ \n\"የማይታዘዝ ልብ ያላችሁ፡፡\" በዚህ ንግግር እስጥፋኖስ ምናልባት እነርሱ ከአሕዛብ ጋር እያነጻጸረ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህንን ንግግሩን ምናልባት እንደ ስድብ ልቆጥሩት ይችላሉ፡፡ \nከነቢያት መካከል አባቶቻችሁ ያላሳደዷቸው ነቢያት ዬትኞቹ ናቸው?\nእስጥፋኖስ ይህንን ጥያቄ የጠየቀበት ምክንያት ከአባቶቻቸው ስህተት አለመማራቸውን ለማሳየት ነው፡፤ አማራጭ ትርጉም፡ \"ቀደምት አባቶቻችሁ ሁሉንም ነቢያት ያሳድዱ ነበር!\" (ተመልከቱ: [[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nቅዱሱን\nይህ ክርስቶስን፣ መስሑን ያመለክታል፡፡ \nየእርሱ ገዳዮች \n\"የቅዱሱ ገዳዮች\" ወይም \"የክርስቶስ ገዳዮች\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:07]]\n"
}
]

6
07/54.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 7፡ 54-56",
"body": "እነዚህን ነገሮች ሰሙ \nይህ ነገሩ የተለወጠበት ሥፍራ ነው፤ ስብከቱ ያበቃበት እንዲሁም ሸንጎም አጸፋዊ ምላሽ የሰጡበት ነው፡፡\nበልባቸው ቆረጡ\nይህ “ሁሉም በንግግሩ መበሳጨታቸውን” የሚያሳይ ምሳሌያዊ ንግግር ነው፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_idiom]])\nጥርሳቸውን አፋጩበት \nይህ ከፍተኛ ንዴት ወይም ጥላቻ ማሳያ መንገድ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም: \"በጣም ከመናደዳቸው የተነሣ ጥርሳቸውን አፋጩበት፡፡\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_idiom]])\nወደ ሰማይ ትኩር ብሎ እየተመለከ \n\"ወደ ሰማይ እያየ፡፡\" ይህንን ራዕይ የተመለከተው እስጥፋኖስ ብቻ ይመስላል፡፡ ከሕዝቡ መካከል ይህንን ያየ ሰው ያለ አይመስልም፡፡ \nየእግዚአብሔር ክብር\n\"የእግዚአብሔር ክብር እንደ ብርሃን፡፡\" አማራጭ ትርጉም፡ \"ከእግዚአብሔር ዘንድ የሆነ ደማቅ ብርሃን፡፡\"\nኢየሱስ ቆሞ ተመለከተ\nኢየሱስ በእግዚአብሔር ቀኝ “ሞ” እንደነበር አስተውሉ፡፡ ይህ ንጉሥ እንግዳ ሰው ሲመጣ በክብር ለመቀበል የሚደርገው ነገር ነው፡፡ \nየሰው ልጅ\nእስጥፋኖስ ኢየሱስን “የሰው ልጅ” ብሎ ይጠራዋል፡፡ \n[[:en:bible:questions:comprehension:act:07]]\n"
}
]

6
07/57.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 7፡ 57-58",
"body": "ጆሮዋቸው ቆመ \nከዚያ በኋላ እስጥፋኖስ የሚናገረውን ነገር ላለመስማት ጆሮዋቸውን ያዙ፡፡ \nከከተማው ውጪ አወጡት\n\"የሸንጎ አባላቱም እስጥፋኖስን በመያዝ ከከተማው ውጪ በጉልበት ይዘውት ወጡ\"\nመደረቢያቸውን \nይህ ከውጪ እንደ ጃኬት ወይም ኮት ከውጪ ተደርቦ የሚለበስ ልብስ ነው፡፡\nበእግር ሥር\n\"ፊት ለፊት\" ለመጠበቅ ይመቻቸው ዘንድ\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:07]]\n"
}
]

6
07/59.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 7፡ 59-60",
"body": "መንፈሴን ተቀበል\n\"መንፈሴን ውሰድ\"\nአንቀላፋ\nይህ በጨዋ ደንብ “መሞቱን” ለመግለጽ ነው፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_euphemism]])\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:07]]\n\n"
}
]

6
08/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
}
]