Fri Sep 02 2016 03:15:49 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-02 03:15:51 +03:00
parent 6c34928bde
commit aa6e2faf5d
4 changed files with 20 additions and 2 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የሐዋርያት ሥራ 22፡ 25-26",
"body": "መግረፊያ\nአለንጋ፡፡\nሮማዊ እና በሕግ ቅጣት ያልተጣለበትን ሰው መግረፍ በሕግ ተፈቅዷልን?\nይህ ጥያቄ ጥቅም ላይ የዋለው የመቶ አለቃው ጳውሎስን ለመግረፍ ምን ስልጣን እንዳለው ለመጠየቅ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ \"ሮማዊ የሆነን እና ያልተፈረደበትን ሰው ለመግረፍ ምንም ስልጣን የለህም!\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion|Rhetorical Question]])\nምን ለማድረግ አስበሃል?\nአዛዡ ጳውሎስን ለመግረፍ የነበረውን እቅድ እደገና እንዲያስብበት የቀረበ ጥያቄ ነው፡፡ \"ይህንን ማድረግ የለብህም!\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion|Rhetorical Question]])\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:22]]\n"
}
]

6
22/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 22፡ 27-29",
"body": "እንዲህ አለው\n\"ለጳውሎስ ሂድ አለው\"\nየተገኘ ዜግነት \n\"ዜግነት ያገኘሁ\" ወይም \"ዜጋ የሆንኩ\"\nየተወለድኩት ሮማዊ ሆኜ ነው\n\"የተወለድኩት የሮም ዜግነት ካላቸው ቤተሰብ ነው፤ ስለዚህም የሮም ዜግነት ያገኘኹት በውልደት ነው፡፡\"\nይህንን ሊያደረግ የነበረው ሰው\n\"ይህንን ለማድረግ ያቀደው ሰው\" ወይም \"ይህንን ለማድረግ እየተዘጋጀ ያለው ሰው\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:22]]\n\n"
}
]

6
22/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 22፡ 30-30",
"body": "ዋናው አዛዥ\nየስድስት መቶ ወታደሮች አለቃ \nጳውሎስን ይዞት ወረደ\nከወታደሮች ካምፕ ወደ ቤተ መቅደሱ የፍርድ አደባባይ ወደ ታች የሚወርድ ቀጥተኛ የሆነ መንገድ አለ፡፡ [[:en:bible:questions:comprehension:act:22]]\n"
}
]

6
23/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 23፡ 1-3",
"body": "አያያዥ ዓረፍተ ነገር:\nጳውሎስ ከሸንጎው እና በሊቀ ካህኑ ፊት ይቆም ዘንድ ይዘውት መጡ፡፡ [[:en:bible:notes:act:22:30|22:30]].\nአናኒያስ\nይህ የዚህ ሰው ስም ነው፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:translate_names]])\nነጭ ቀለም የተቀባ ግድግዳ\nይህ ግድግዳ ንጹሕ ይመስል ዘንድ ቀለም መቀባቱን ለማመልከት ነው፡፡ ጳውሎስ ለአናኒያስ እንዲህ ሲል ነገረው፡፡ ግድግዳ ንጹሕ ይመስል ዘንድ ቀለም እንደሚቀባው ሁሉ እንዲሁም አናኒያስም በውጪ መልካም ይመስላል ነገር ግን ውስጡ ግን በክፋት የተሞላ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ \"ነጭ ቀለም የተቀባ ግድግዳ፡፡\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])\nእንድገረፍ አዘዘ\n\"ሰዎች ይገርፉኝ ዘንድ አዘዘ\" ወይም \"እነዚህ ሰዎች ይደበድቡኝ ዘንድ አዘዘ\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:23]]\n"
}
]