Thu Sep 01 2016 15:36:56 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-01 15:36:57 +03:00
parent a61ec5591d
commit 705405727c
4 changed files with 24 additions and 0 deletions

6
09/36.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 9፡ 36-37",
"body": "አጠቃላይ መረጃ:\nይህ ስለጴጥሮስ የተነገረው ታሪክ ክፍል ውስጥ ያለ አዲስ ነገር ነው፡፡ ይህ ጠብታ ተብላ ስለምትጠራ አንዲት ሴት የኃላ ታሪክ መረጃ ነው፡፡(ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:writing_background]])\nአሁን\nይህ በታሪኩ ውስጥ አዲስ ጅማሬን ያስተዋውቃል፡፡ \nደቀ መዝሙር\nኢየሱስን ያመነ እና የእርሱን ትምህርት የሚታዘዝ ማንኛውም ሰው የኢየሱስ ደቀ መዝሙር ተብሎ ይጠራል፡፡ \nጠቢታ፣ “ዶርቃስ” ተብሎ ይተረጎማል፡፡ \nጠቢታ የሚለው ስሟ በአረማይክ ቋንቋ ሲሆን ዶርቃስ የሚለው ስሟ ደግሚ በግሪክ ቋንቋ ነው፡፡ የሁለቱም ስሞች ትርጉም “ጋዜል” ነው፡፡ \nመልካም ሥራ የሞላበት\n\"በጣም ብዙ መልካም ሥራዎችን መሥራት\"\nበእነዚህ ቀናት እንዲህ ሆነ\n\"ጴጥሮስ በልዳ እያለ እንዲህ ሆነ፡፡” ይህ በተዘዋዋር መልኩ የተገለጸ መረጃ ነው፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_explicit]])\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:09]]\n"
}
]

6
09/38.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 9፡ 38-39",
"body": "ወደ እርሱ ሁለት ሰዎችን ላኩ\n\"ደቀ መዛሙርቱ ሁለት ሰዎችን ወደ ጴጥሮስ ዘንድ ላኩ\"\nባልቴቶች\nባል የሞተባቸው ሴቶች\nከእነርሱ ጋር በነበረችበት ወቅት\n\"ከደቀ መዛሙርቱ ጋር በሕይወት ሳለች\" (UDB)\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:09]]\n"
}
]

6
09/40.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 9፡ 40-43",
"body": "አያያዥ ዓረፍተ ነገር:\nስለጠብታ የተነገረው ታሪክ የሚያበቃው በቁጥር 42 እና 43 ላይ ነው፡፡ ቁጥር 43 ታሪኩ ካለቀ በኋላ ጴጥሮስ ላይ ምን እንደደረሰበት ታሪኩ ይነግረናል፡፡ (ተመልከት: talink End of Story)\nሁሉንም አስወጣቸው\nበዚህ ሁኔታ ውስጥ ጴጥሮስ ለጠብታ መጸለይ ይችል ዘንድ ሁሉንም ሰዎች ከቤት እንዲወጡ አደረገ፡፡ ይህ ነገር ታወቀ\nጴጥሮስ ጠብታን ከሞት በተዓምራት የማስነሳቱ ነገር \nበጌታ አመኑ\nይህ “በጌታ ኢየሱስ ወንጌል ማመናቸውን” የሚያሳይ ገለጻ ነው፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_metonymy]])\nጴጥሮስም በዚያ ቆየ\n\"ጴጥሮስም በዚያ እንዲቆይ ተደረገ\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:09]]\n\n"
}
]

6
10/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
}
]