Thu Sep 01 2016 13:27:32 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-01 13:27:34 +03:00
parent a9f969a8d7
commit 400aa0b206
4 changed files with 20 additions and 2 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የሐዋርያት ሥራ 2፡ 40-42",
"body": "አያያዥ ዓረፍተ ነገር:\nይህ በጴንጤ ቅስጤ ቀን የተፈጸመው ታርክ ክፍል ፍጻሜ ነው፡፡\nአጠቃላይ መረጃ:\nቁጥር 42 አማኞች ከጴኝጤ ቆስጤ ቀን በኋላ እንዴት ይኖሩ እንደነበር ማብራራት ይጀምራል፡፡ (ተመልከት: [[End of Story]])\nመሰከረ\nበአዲስ ኪዳን መጽሐፍት ውስጥ “ምስክር” የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የዋለው የኢየሱስ ተከታዬች የኢየሱስን ሕይወት፣ ሞት እና ትንሳዔ እንዴት ይናገሩ እንደነበር ለመግለጽ ነው፡፡ \nጠማማ ትውልድ\n\"በጣም ክፉ የሆነ ትውልድ\"\nተቀበለ\n\"አምኗል\" ወይም \"ተቀብሏል\"\nተጠመቀ\nየኢየሱስ ደቀ መዛሙርት አጠመቋቸው፡፡ \nወደ ሦስት ሺህ ይጠጋሉ\nአማራጭ ትርጉም፡ \"ወደ 3,000 ሰዎች\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_synecdoche]])\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:02]]\n"
}
]

6
02/46.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 2፡ 46-47",
"body": "ቀጠሉበት \n\"አማኞች ቀጠሉ\"\nበአንድ ዓላማ\n\"በአንድ ልብ\"\nእንጀራ መቁረስ\nምግባቸውን በጋራ መመገብ፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_synecdoche]])\nየልብ ትህትና\nይህ ማለት ያለምንም ቅድመ እሳቤ፣ በግልጽ፣ ያለምንም የአካሄድ ስርዓት፣ ያለ ደረጃ ማለት ነው፡፡ \nሞገስ ነበራቸው\n\"በሰዎች ዘንድ ይከበሩ ነበር\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:02]]\n"
}
]

6
03/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 3፡ 1-3",
"body": "አያያዥ ዓረፍ ነገር:\nይህ አዲስ ቀን ነው፤ ጴጥሮስ እና ዮሐንስ ወደ ቤተ መቅደሱ እየሄዱ ነው፡፡ ቁጥር 2 ላይ ስለ ሽባው ሰው የኋላ ታሪክ የተሰጠበት ነው፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:writing_background]])\nወደ ቤተ መቅደሱ\n\"በቤተ መቅደሱ አከባቢ\" ወይም \"ቤተ መቅደሱ፡፡\" ካህናቱ ወደሚያገለግሉበት የውስጠኛው የሕንጻው ክፍል ገና አልገቡም፡፡ \nበዘጠኝ ሰዓት\n\"ከሰዓት በኋላ ወደ ዘጠኝ ሰዓት ገደማ\" (UDB)\nምጽዋት\n“ምጽዋት” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሰዎች ለድሆች የሚሰጡትን ገንዝብ ነው፡፡\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:03]]\n"
}
]

6
03/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 3፡ 4-6",
"body": "እርሱን አተኩሮ እያየው \n\"አተኩሮ እያየው\" ወይም \"ወደ እርሱ አተኩሮ እየተመለከተ\"\nሽባው ሰው ወደ እነርሱ እየተመለከ \n\"ሽባው ሰው እነርሱን አተኩሮ እየተመለከተ\"\nብር እና ወርቅ \nብር እና ወርቅ ገንዘብን የሚሉት ሀረጋት ለመወከል ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡ (ተመልከት፡ [[:en:ta:vol2:translate:figs_metonymy]])\nበኢየሱስ ክርስቶስ ስም \n\"በኢየሱስ ክርስቶስ ኃይል\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_metonymy]])\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:03]]\n"
}
]