Fri Sep 02 2016 11:49:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-02 11:49:12 +03:00
parent d22b6b6eae
commit 2feb4b62df
6 changed files with 28 additions and 4 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የሐዋርያት ሥራ 20፡ 22-24",
"body": "ከእየሩሳሌም ጋር በመንፈስ ቅዱስ አማካኘነት ይተሳሰሩ ዘንድ\n\"ወደ እየሩሳሌም እሄድ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ ስላስገደደኝ\"\nመንፈስ ቅዱስ ለእኔ መስክሯል\n\"መንፈስ ቅዱስ ይህንን ነገር አስቀድሞ በማሳወቅ አስጠንቅቆኛል፡፡\"\nእስራት እና መከራ ይጠብቀኛል\n\"በሰንሰለት ገና እታሠራለሁ እንዲሁመም አካላዊ መከራም ገና ደርስበኛል፡፡ \" (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_explicit|Assumed Knowledge and Implicit Information]])\nሩጫዬን ጨርሻለሁ\n\"እግዚአብሔር እንድሠራው የላከኝ ሥራ አጠናቅቄያለሁ\" (ተመልከትSee: [[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor|Metaphor]])\nምስክር ይሆናሉ\n\"ምስክርነት መስጠት\" ወይም \"መመስከር\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:20]]\n"
}
]

6
20/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 20፡ 25-27",
"body": "እናንተን ሁላችሁንም አወቃለሁl\n\"እናንተ ሁላችሁ\"\nየእግዚብሔርን መንግስት ለመስበክ አብሬያች የወጣሁት እናንተ \n\"ስለ እግዚአብሔር መንግስት የሰበኩላችሁ እናንተ\"\nከእንግዲህ ፊቴን አታዩም\nበዚህ ሥፍራ ላይ “ፊት” የሚለው የፓውሎስ አካል የሚያሳይ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “ከእንግዲህ በምድር ላይ እኔን በሥጋ አተታዩኘንም፡፡\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_synecdoche|Synecdoche]])\nእኔ የማንም ሰው ደም የለብኝም \n\"ማንም ሰው በእግዚአብሔር በደለኛ ተደርጎ ቢፈረድበት በእኔ ምከክንያት ግን አይሆንም፡፡\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor|Metaphor]] and [[:en:ta:vol1:translate:figs_explicit|Assumed Knowledge and Implicit Information]])\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:20]]\n"
}
]

6
20/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 20፡ 28-30",
"body": "ስለዚህ\nበዚህ ሥፍራ ላይ “ስለዚህ” የሚለው ቃል ከዚህ በፊት በተነገረ አንድ ነገር ምክንያት ይህ እንደሆነ ያሳያል፡፡ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ጳውሎስ እስካሁን የተናገረውን ነገር የሚያመለክት ነው፡፡ \nመንፈስ ቅዱስ ኤጴስ ቆጶስ አድርጎ በሾማችሁ መንጋዎች ላይ\nአማኞች የተመሰሉት በበግ መንጋ ነው፡፡ ልክ በጉችን የመጠበቅ ኃላፊነት የእረኞቹ እንነደሆነ ሁሉ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች የእግዚአብሔርን መንጋ ይጠብቁ ዘንድ አደራ ተሰጥቶዋቸዋል፡፡ ስለዚህም ከተኩላዎች የመጠበቅ ኃላፊነት አለባቸው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ \"መንፈስ ቅዱስ አደራ የሰጣችሁ የአማኞች ቡድን፡፡\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor|Metaphor]])\nበደሙ የገዛቸው የጌታ ጉባኤ\nየኢየሱስ ክርስቶስ “ደም” መፍሰስ ለእግዚአብሔር ስለኃጢአት የተከፈለ ዋጋ ሆኖ ቀርቧል፡፡ አመማራጭ ትርጉም፡ “ክርስቶስ ደሙን በመስቀል ላይ አፍስሶ የገዛቸው ሕዝቡ፡፡” (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor|Metaphor]])\nለራሳቸው ደቀ መዛሙርትን ያፈራሉ\n\"የክርስቶስ ተከታይ የሆኑ ሰዎችን የእርሱ ተከታዩች ይሆኑ ዘንድ በራሳቸው፣ በተሳሳተ ትምህር ያሳምኗቸዋል፡፡\"\n[:en:bible:questions:comprehension:act:20]]\n"
}
]

6
20/31.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 20፡ 31-32",
"body": "ተጠንቀቁ፣ አስታውሱ\nአማራጭ ትርጉም: \"ተጠንቀቁ እንዲሁም አስታውሱ\" ወይም \"እያስታወሳችሁ ተጠንቀቁ\" ወይም \"በማስታወስ ተጠንቀቁ\"\nተጠንቀቁ\n\"ንቁና ጠብቁ\" ወይም “ነቅታችሁ ጠብቁt\" (UDB) ወይም \"ንቁዎች ሁኑ\"\nአስታውሱ\n\"ማስታወሳችሁን ቀጥሉ\" ወይም \"እንዳትዘነጉ\"\nለሦስት ዓመታት ማስተማር አላቋረጥኩም\nጳውሎስ ለሦስት ዓመታት ያኸል በተከታታይ አላስተማራቸው ይሁን እንጂ በእነዚህ ሦስት ዓመታት ውስጥ አልፎ አልፎ ያስተምራቸው ነበር፡፡(ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_hyperbole|Hyperbole]])\nማስተማር አላቋረጥኩም\nአማራጭ ትርጉሞች 1) \"ማስጠንቀቅ አላቆምኩም\" ወይም 2) \"ማሰተካከያዎችን በመስጠጥ ማበረታታቴን አላቆምኩም ነበር፡፡\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:20]]\n"
}
]

6
20/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የሐዋርያት ሥራ 20፡ 33-35",
"body": "አያያዥ ዓረፍተ ነገር:\nበ[[:en:bible:notes:act:20:17|20:18]] ላይ የጀመረውን ጳውሎስ በኤፌሶን ላሉ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ያደረገውን ንግግር በበዚህ ክፍል ውስጥ አጠናቋል፡፡ \nየማናችሁንም ብር አልቀማሁም\n\"የማናችሁንም ሀብት አልተመኘሁም\" ወይም \"ለራሴ ምን ብር ከእናንተ አልፈለኩም\"\nየሰውን ብር፣ ወርቅ ወይም ልብስ\nበዚያ ዘመን ልብስ እንደ ሀብት ይታይ ነበር፤ ብዙ ልብስ ባለህ ቁጥር ሀብታም ነህ ማለት ነው፡፡\nእናንተ ራሳቸችሁ\nበዚህ ሥፍራ ላይ “ራሳችሁ” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የዋለው አጽኖት ለመስጠት ነው፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_rpronouns|Reflexive Pronouns]])\nበእነዚህ እጆቼ እየሠራሁ የሚያስፈልገኝ ነገር አድርግ ነበር\nበዚህ ሥፍራ ላይ “እጅ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የጳውሎስን አጠቃላይ መንፈስ እና አካልን ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “በገዛ እጆቹ እየሠራሁ ገንዘብ አገኛለሁ እንደሁም ወጪዬን ሁሉ በዚህ እሸፍን ነበር፡፡\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_metonymy|Metonymy]])\nደካሞችን ሥራ እየሠራችሁ አግዟቸው\n\"ደካሞችን ማገዝ ያስችላችሁ ዘንድ ገንዘብ ለማግኘት ሥራ ሥሩ\"\nከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብጹዕ ነው\nሰው ከእግዚአብሔር ሞገዝን እና ሀሴት ማደረግን መቀበል የሚችለው ይበልጥ ሲሰጥ ነው፡፡\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:20]]\n"
}
]

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የሐዋርያት ሥራ 20፡ 36-38",
"body": "አያያዥ ዓረፍተ ነገር:\nይህ ጳውሎስ በኤፌሶን ካሉ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ጋር ያደረገውን ጸሎት የተዘገበበት ታሪክ ማብቂያ ነው፡፡ \nበጳውሎስ አንገት ላይ ተጠመጠመ\n\"አጥብቆ አቀፈው\" ወይም \"እጆቻውን በእርሱ ዙሪያ አኖሩ\"\nሳሙት\nበመካከለኛው ምስራቅ አንድን ሰው ጉንጩን መሳም ወንድማማችነትን ወይም ጓደኝነት የሚያሳይ ነው፡፡ \nእንደገና ፊቱን አያዩትም\nበዚህ ሥፍራ “ፊት” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የጳውሎስን ሙሉ አካልን ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ በዚህ መድር ላጥ እንደገና በሥጋ አታዩኝም፡፡\" (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_synecdoche|Synecdoche]])\n[[:en:bible:questions:comprehension:act:20]]\n\n"
}
]