am_act_text_ulb/16/29.txt

1 line
464 B
Plaintext

\v 29 የወህኒ ቤት ጠባቂውም መብራት ለምኖ ሮጦ ወደ ውስጥ ገባ፤ በፍርሀት እየተንቀጠቀጠም በጳውሎስና በሲላስ ፊት ተደፋ። \v 30 ወደ ውጪም አስወጥቶአቸው፣ “ጌቶች፤ ለመዳን ምን ማድረግ አለብኝ?” አላቸው። \v 31 እነርሱም፣ “በጌታ ኢየሱስ እመን፤ አንተም ቤተ ሰዎችህም ትድናላችሁ” አሉት።