am_act_text_ulb/04/23.txt

3 lines
733 B
Plaintext

\v 23 ከተለቀቁ በኋላ፣ ጴጥሮስና ዮሐንስ ወደ ራሳቸው ሰዎች መጡና የካህናት አለቆችና ሽማግሌዎች ያሏቸውን ተናገሩ። \v 24 ሰዎቹ የነገሯቸውን ሲሰሙም ድምፃቸውን በአንድነት ወደ እግዚአብሔር ከፍ አድርገው እንዲህ አሉ፤ “ጌታ ሆይ፣ አንተ ሰማያትን፥ ምድርንና ባሕርን፣ በውስጣቸው የሚገኘውን ሁሉ የፈጠርህ ነህ፤ \v 25 በመንፈስ ቅዱስም በአገልጋይህ በአባታችን በዳዊት አፍ እንዲህ ብለሃል፦
‘አሕዛብ ለምን አጕረመረሙ፥
ሕዝቡስ ከንቱ ነገርን ለምን ዐሰቡ?