am_act_text_ulb/25/11.txt

1 line
456 B
Plaintext

\v 11 ብበድልና ሞት የሚገባውን ነገር አድርጌ ቢሆን እንኳ፣ አልሞትም አልልም። እነርሱ በእኔ ላይ የሚያወርቡት ክስ ከንቱ ከሆነ ግን፣ ማንም ለእነርሱ አሳልፎ ሊሰጠኝ አይችልም።” \v 12 ከዚያም ፊስጦስ ከሸንጎው ጋር ተነጋግሮ፣ “ ቄጣርን ጠርተሃልና ወደ ቄጣር ትሄዳለህ” ብሎ መለሰ።